Get Mystery Box with random crypto!

ኤርትራ ጧሯን ወደ ሱዳን ድንበር አስጠግታለች ኤርትራ በሱዳን የተከሰተውን ጦርነት ምክንያት በማድ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

ኤርትራ ጧሯን ወደ ሱዳን ድንበር አስጠግታለች
ኤርትራ በሱዳን የተከሰተውን ጦርነት ምክንያት በማድረግ ካሳላ ወደ ሚባል የሱዳን አዋሳኝ ድንበር በርካታ ሰራዊት ሰሞኑን አስጠግታለች። ካሳላ የሚባለው ቦታ አሁን ላይ በሱዳን የሚተዳደር ቢሆንም ካሳላ በታሪክ የኤርትራ ነው ብለው የሚያምኑም አሉ። ሱዳናዊያን ደግሞ ኤርትራ ጦሯን ያስጠጋችው ካሳላን በሀይል ለመውረር ነው እያሉ ይገኛሉ። ኤርትራ ግን ጦሯ ዳር ድንበሯን ለማስከበር እንዳስጠጋች ምንጮች ገልጸዋል።
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA