Get Mystery Box with random crypto!

በሱዳን ያሉ የውጭ ዜጎችን በኢትዮጵያ ድንበር በኩል ማስወጣት ተጀመረ ከካርቱም ዜጎቻቸውን በአየር | ሰበር ዜና ET🇪🇹

በሱዳን ያሉ የውጭ ዜጎችን በኢትዮጵያ ድንበር በኩል ማስወጣት ተጀመረ
ከካርቱም ዜጎቻቸውን በአየር ትራንስፖርት ለማውጣት ያልተሳካላቸው ሀገራት በየብስ ትራንስፖርት በኢትዮጵያ ድንበር በኩል እያስወጡ መሆኑን አል ዐይን ከምንጮቹ ያገኘው መረጃ ያመላክታል። ሀገራት ዜጎቻቸውን እያስወጡ ያሉት በጋላባት-መተማ በኩል ነው ተብሏል።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA