Get Mystery Box with random crypto!

ጀነራል ዳጋሎ የት እንዳለ እንደማያውቁ የሱዳኑ ወታደራዊ መሪ ጀነራል አልቡርሀን ገለፁ የሱዳኑ ፈ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

ጀነራል ዳጋሎ የት እንዳለ እንደማያውቁ የሱዳኑ ወታደራዊ መሪ ጀነራል አልቡርሀን ገለፁ
የሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ሀይል መሪ የሆኑት የጀነራል ዳጋሎ አድራሻን እንደማያውቁ የሀገሪቱ ጦር ገልጿል።
የጀነራል ዳጋሎን አድራሻ እንኳን የሱዳን ጦር የራሱ ወታደሮችም እንደማያውቁ የሱዳን ጦር ጀነራል አብዱል ፋታህ አልቡርሀን ገልጸዋል።
የሱዳን ጦር ጦርነቱ ከተጀመረ በኋላ በማግስቱ ለጀነራል ዳጋሎ (ሃሜቲ) የሩሲያው ዋግነር ቅጥረኛ ተዋጊ ቡድን ሽፋን እሰጠ ነው በማለት መክሰሱ ይታወሳል።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA