Get Mystery Box with random crypto!

ወደ ትግራይ ክልል ትራንስፖርት ተጀመረ ሰላም ባስ ወደ አዲስ አበባ ሲሰጠው የነበረው የትራንስፓር | ሰበር ዜና ET🇪🇹

ወደ ትግራይ ክልል ትራንስፖርት ተጀመረ
ሰላም ባስ ወደ አዲስ አበባ ሲሰጠው የነበረው የትራንስፓርት አገልግሎት ጀመረ
ከሁለት ዓመታት በኋላ የሰላም ባስ የመንገድ ትራንስፖርት በዛሬው ዕለት 51 ተጓዞችን በመያዝ ወደ አዲስ አበባ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
አገልግሎት መጀመሩን ተከትሎ ትኬት ሲቆርጡ ያገኘናቸው ደንበኞችም ወደ አዲስ አበባ የየብስ ትራንስፖርት በመጀመሩ ደስተኞች መሆናቸውን በመግለፅ ወደ ሌሎች አጎራባች ክልልሎችም ተመሳሳይ አገልግሎት ቢጀመር ሰላሙን ይበልጥ እንደሚያጠናክር ገልፀዋል(ናይል)።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA