Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና ET🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ et_seber_zena — ሰበር ዜና ET🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ et_seber_zena — ሰበር ዜና ET🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @et_seber_zena
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.85K
የሰርጥ መግለጫ

መረጃዎች በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ
ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇

@Akiyas21bot
የyoutube ቻናላችን ይቀላቀሉ👇👇

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 221

2022-08-28 19:44:31
ይህ የሚከፈልልን ለኢትዮጵያ ነው

ክብር ለመከላከያ ሰራዊት

https://t.me/+zsQENK1iuHYzMDFk
1.8K viewsedited  16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 19:43:45 የተረጋገጠ
ቆቦን መልሰን በእጃችን አስገብተናል፣ሮቢት አካባቢ የገቡት ተቆርጠው መውጫ ጠፍቷል። ወደኋላ ሸሽተዋል።
ከምስራቅ አማራ ፋኖ ከቆቦ በስልክ
ጦርነቱ ገና ነው መዘናጋት አያስፈልግም።

ሰዓት 1:35
የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፣ለሌሎች ጋብዙ በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ https://t.me/+zsQENK1iuHYzMDFk
1.7K views16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 19:43:31 መድህኒት ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያ
ቄወ 0985166353
ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና መስጫ ቻናል
https://t.me/kidus851663
መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና መስጫ ቻናል
https://t.me/kidus851663
1.7K views16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 19:26:46
የወልድያ ዪንቨርሲቲ ተማሪዎች ስቃይ

የዩንቨርሲቲው ተማሪዎች በዛሬው እለት የትራንስፓርት ታሪፍ ከመጠን በላይ ከመጨመሩ የተነሳ እንዱሁም በሌሎች ምክንያቶች እየተንገላቱ ዉለዋል::
መንግስት የትራንስፖርት ሁኔታውን ቢያመቻችላቸው መልካም ነው።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
1.8K viewsedited  16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 19:25:41 የጥንቃቄ መረጃ
ከሽሬ ወደ አድርቃይ ተጭነው ሲመጡ የነበሩ 3000 የአሸባሪዉ ታጣቂዎች አንዋጋም ብለዉ ተበትነዋል ግን ልላ አላማ ሊኖር ይችላል።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
1.7K viewsedited  16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 18:46:50 ቆቦ ከተማ ነፃ ወጥታለች የሚባለው ውሸት ነው፣ ዙሪያውን ግን ጥሩ ኦፕሬሽን እየተካሄደ ነው። ቆቦ አሁንም ስልክ ይሰራል ደውዬ ነው መረጃ የማገኘው። የህወሓት ታጣቂዎች አሁንም ህዝቡን ከቤት እንዳትወጡ እያሉ ነው።

የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፣ለሌሎች ጋብዙ በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ https://youtube.com/channel/UCw9EUpuNrwP0hLvdmXz-ZBQ https://t.me/+zsQENK1iuHYzMDFk
1.9K viewsedited  15:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 18:35:53
ሰበር መረጃ

ለሚመለከተው ሁሉ

ነሐሴ 22/2014 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) የታሪካዊ ጠላትችን አንዱ አካል የሆነው ኦነግ ሸኔ በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ውስጥ ኪሚሴ ከተማ አካባቢ ባሉ ቀጠናዎች ጦርነት ለመክፈት እንቅስቃሴ ላይ መሆኑ ተደርሶበታል።

ስለሆነ ሸዋ እና አካባቢው እንድሁም ይፋት ቀጠና የጥንቃቄ ስራዎች ሊሰራ ይገባል።

የሰሜን ሸዋ ይፋት ቀጠና አካባቢ የተለየ ትኩረት እንዲሰጠው እያሳሰብን
መንግስት አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ የፀጥታ ሃይል አካባቢው ላይ እንዲያጠናክር ይሁን እላለሁ።

በሰሜን ሸዋ አካባቢ ያላችሁ የፀጥታ ሃይሎች እና የፋኖ አስተባባሪዎች በሸዋሮቢት እና አካባቢው፣በይፋት እና አካባቢው፣ አጣየ እና አካባቢው እንድሁም ምንጃር እና አካባቢው የጥንቃቄ ስራዎችን በመስራት አስፈላጊውን ዝግጅት እንድደረግ ለማሳሰብ እወዳለሁ።

ከራያ ቆቦ እና አካባቢው ከፍተኛ ሺንፈት የደረሰበት ወያኔ በጎን በኩል የሃይል ሚዛኑን ለማዛባት ሰሜን ሸዋ አካባቢን የማተራመስ እንቅስቃሴ እየተካሄደ እንዳለ መረጃዎች ያሳያሉ።

ስለሆነም ጥንቃቄ የሁሉም ነገሮች አሸናፊ እስከሆነ ድረስ የአካባቢው መስተዳድር እና የፀጥታ አካላት አስፈላጊውን ትኩረት እንድታደርጉ አማራዊ ጥሪያችንን እናስተላልፈለን።

ያልጠረጠረ ተመነጠረ እንደሚባለው በሁሉም አቅጣጫ ሃላፊነት የተሞላበት እንቅስቃሴ እናድርግ!!

ትኩረት ለሸዋ ቀጠና!!

እናሸንፋለን!!

አሸናፊ ገናን

ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች

የአይበገሬዎቹ ልሳን:-

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
1.9K views15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ