Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና ET🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ et_seber_zena — ሰበር ዜና ET🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ et_seber_zena — ሰበር ዜና ET🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @et_seber_zena
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.66K
የሰርጥ መግለጫ

መረጃዎች በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ
ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇

@Akiyas21bot
የyoutube ቻናላችን ይቀላቀሉ👇👇

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 219

2022-08-31 13:53:56
አማራ ባንክ!

አማራ ባንክ አ.ማ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የሰው ሃብት ልማትና አቅም ግንባታ ላይ በጋራ ለመስራት መስማማታቸው ተገልጿል ።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
1.8K views10:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 12:14:42
ሕወሓት በዋግ፣ በወልቃይት አቅጣጫና በሱዳን ድንበር አካባቢ ወረራ ከፍቷል” የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.0K views09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 09:10:26
ህ_ወሓት በሁመራ በኩል ጦርነት ከፍታለች!

ነሐሴ 25/2014 ዓ.ም ህወሓት በሁመራ በኩል ጦርነት ከፍቷል። ከሁመራ....20 ኪሎ ሜትር "ዝጓላ" ከሚባለው አካባቢ ነው ጦርነት ከፍቶ ያደረው፤ አሁንም ውጊያ እንደቀጠለ ነው። የሁመራ ህዝብም ወደ ቦታው እየተመመ ይገኛል።

ፍልሚያውን ራሱ ትህነግ/ህወሓት ጀምሮቷል። ህዝባችን ከመከላከያ ሰራዊት፣ ከአማራ ልዩ ኃይል ፣ ከአማራ ፋኖ እና ማሊሻ ጋር በመሆን የተለመደውን አኩሪ ጀብደ በወራሪ ቡድን ላይ ይፈፅማል!!

ቢትወደድ ብርሃኔ ከወልቃይት

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.4K views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 08:33:24
የቻይና ወታደሮች ለጋራ ወታደራዊ ልምምድ ሩሲያ ገቡ

በዚህ ሳምንት ሩሲያ በሚካሄደው የቮስቶክ 2022 ስትራቴጂካዊ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ የሚሳተፉ አገራት ወታደራዊ ቡድኖች ወደ ሩሲያ መድረሳቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ሰኞ ዕለት አስታውቋል።

ከሩሲያ ጦር ኃይሎች በተጨማሪ የቻይና፣ ቤላሩስ፣ አዘርባጃን፣ አርሜኒያ፣ ሶሪያ፣ ህንድ እና ሌሎች ተባባሪ አገራት ወታደሮች ይሳተፋሉ፡፡

በልምምዱ ከ50,000 በላይ ወታደሮች እና ከ5,000 በላይ የጦር መሳሪያዎች የሚያካትት ሲሆን 140 አውሮፕላኖች እና 60 የጦር መርከቦች፣ ጀልባዎች እና የድጋፍ መርከቦች በልምምዱ ይሳተፋሉ፡፡

ቮስቶክ-2022 የሚካሄደው እ.ኤ.አ በ1996 ሩሲያ፣ ካዛክስታን፣ ኪርጊስታን፣ ታጂኪስታን እና ቻይና በወታደራዊ ዘርፍ ያላቸውን በራስ መተማመን ለማሳደግ በገቡት ስምምነት መሰረት ነው፡፡

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.3K views05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 08:21:33
ታዳጊዋ የ10,000.00 ዶላር ሽልማቷን ለብፁዕነታቸው አበረከተች!
**
ይችን ድንቅ ብላቴና ሎዛ ትባላለች። በትምህርቷ እጅግ ድንቅ ብቃት በማስመዝገቧ የ10ሺ ዶላር ሽልማት ትምህርት ቤቷ ይሸልማታል።

ልበ በርሀኗ ሎዛ በአሜሪካ በተለያዩ ከተሞች እየዞሩ ለፈረሰችው ወልድያ እና ላሊበላ ገንዘብ እየሰበሰቡ ለሚገኙት ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ቃል ገብታ ሰነበተች።

ታዲያ ዛሬ በቅዱስ ገብርኤል ዲሲ የተገኙት ብፁእነታቸው እዚህም በመሰብሰብ ላይ እያሉ ይች ትንሽዬ ብላቴና "ካለኝ ላይ ቀንሼ ሳይሆን የተሸለምኩትን ሙሉ ብር ይሄው እውቀቱን የሰጠኝ አምላክ ነው እሱ የሰጠኝን ለሱ" ብላ ሙሉውን ሰጠች።

የዘመኑ ሰው እንኳን ያለውን ካለው ላይ ማካፈል በማይፈልግበት በዚህ ዘመን ልበ ብርሀኑዋ ሎዛ ሙሉ የሽልማት ገንዘቧን ለግሳለች።

Via:- orthodox tewohido network

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.1K views05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 08:13:23 አሸባሪው ቡድን የግዳኗን-ሙጃ ከተማ በመቆጣጠር ከዚያም ኩልመሰክን በመያዝ ከወልዲያ ላሊበላ የሚወሰደውን መሰመር ለመቁረጥ የነበረው እቅድም በወገን ጦር ብርቱ ከንድ ከሸፏል::

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.1K views05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 08:12:11 #መረጃ በወልድያ ግንባር!

ወልዲያ ከተማን ከጠላት ወረራ ለመከላከል እየተደረገ ያለው ውጊያም አመርቂ ውጤት እየተመዘገበበት ነው። በዶሮ ግብር ተራራዎች አቅጣጫ አቋርጦ ሲሪንቃ ላይ ዋናውን መንገድ ለመዝጋት ያደረገው ሙከራ እንዳሰበው ቀላል አልሆነለትም። በታች በቃሊም በኩል አፍሪኬር ላይ ዋናውን አስፓልት ሊቆርጥ ያደረገው ሙከራም ሙሉ በሙሉ ተኮላሸቷል። በዚህ አቅጣጫ የመጣው አብዛኛው ሀይል እንደ ቅጠል የረገፈ ሲሆን የተረፈው ደግሞ በሚጦ ቀበሌ አድርጎ ወደሗላ ፈርጥጧል። ይሄን ተከትሎም ወልዲያ ከተማ ዛሬም በወገን ጦር እጅ ነች።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.0K views05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 08:01:16 በህዝባችን ላይ እየደረሰ የሚገኘውን የጠላት ትህነግና መሰሎቹ ወረራ ለመቀልበስ በየትኛውም ግንባር ለመሰለፍ ዝግጁ ነን

   የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር

በወቅታዊ የጠላት ወረራ ሲመክር የቆየው የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር በህዝባችንና በሀገራችን የህልውና ዕጣ ፈንታ ላይ ያነጣጠረውን የጠላት ወረራ እንደተለመደው ከህዝባችንና ከፀጥታ አካላት ጎን በመሰለፍ ማንኛውንም መስዕዋትነት በመክፈል ጠላትን ለመፋለምና ዕኩይ ምኞቱን ለማክሸፍ ዝግጁ መሆናችንን እናሳውቃለን።

  ህዝባችን የተለመደው አጋርነትህ እንዳይለየን እያልን ከዘመቻ ዝግጅታችን መሳ ለመሳ የሚከተሉት ትብብርና ድጋፎች የሚመለከተው አካል እንዲያደርግልን እናሳስባለን።

1ኛ-አላግባብ በእስር የሚገኙ የፋኖ ዓባሎቻችን በአስቸኳይ እንዲፈቱ፣

2ኛ-በከፋፋይ ሴረኞችና በተራ አሉባልታ እየተሳደዱና ያልተገባ ጫና እየደረሰባቸው የሚገኙ በየትኛውም አካባቢ የሚገኙ የፋኖ ዓባላት ነፃነት ተሰቷቸው ትግሉን እንዲቀላቀሉ አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጥ፣

3ኛ-በዘመቻችን ቀና ትብብርና መደጋገፍ የሚመለከተው ሁሉ እንዲያደርግልን ስንል ከዘመቻ ዝግጅታችን መሳ ለመሳ ትብብርና ድጋፍ እንጠይቃለን።

ለቀናት እየተደረገ በሚገኘው ጦርነት የሚጠበቅባችሁን እየፈፀማችሁ ለምትገኙ የህዝባችን ታማኝ ጀግና ልጆች ሁሉ ያለንን ክብር እያረጋገጥን በትንሽ ቀናት ውስጥ ከጎናችሁ ተሰልፈን የጠላትን ግፍና ዕኩይ ምኞት አክሽፈን ጦርነቱን በድል እንደምንቋጨው ጥርጥር የለንም።

በክቡር መስዕዋትነት የተከበረ ሀገርና ህዝብ እናፀናለን!

በምክክር ላይ የቆየው የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር መልዕክት ነው።

          አንድነት ሀይል ነው!

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.1K views05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 07:59:56 ምሽት ላይ የኢትዮጵያ አየር ሃይል በመቀሌ ከተማ የተመረጡ ወታደራዊ ቦታዎችንና አንድ የነዳጅ ማከማቻን በመደብደብ ወራሪው የህወሓት ቡድን ላይ ከባድ ኪሳራ አድርሷል::

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.0K views04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 22:23:48 ሰበር መረጃ
ዛሬ በጥምር ጦሩ እጂ የገባችዉ የቆቦ ከተማ ትላንት የህወሓት ሀይሎች እንዴት ሊቆጣጠሮት ቻሉ? ማንስ ድጋፍ አደረገላቸው ?? / 
ህወሃት በቆቦ ከተማ ምን ሲፈፀም ዋለ?
/ዋልድባ ገዳም ላይ በመነኮሳት ላይ ምን ተፈጠረ?

ሙሉ መረጃው ይመልከቱ
https://youtube.com/channel/UCw9EUpuNrwP0hLvdmXz-ZBQ
967 views19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ