Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና ET🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ et_seber_zena — ሰበር ዜና ET🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ et_seber_zena — ሰበር ዜና ET🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @et_seber_zena
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.66K
የሰርጥ መግለጫ

መረጃዎች በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ
ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇

@Akiyas21bot
የyoutube ቻናላችን ይቀላቀሉ👇👇

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 214

2022-09-03 07:21:41 Watch "ሰበር ዜና-|አሁን ከግንባር አስደሳች ዜና-|ህወሃት በከባዱ ወደሆአላ ሸሸ-አልቻለም|ጀነራሎቹ ተ*ቆ*ጡ"አናስተርፈም"ኤርትራ አና ህወሃት ተናነቁ!" on YouTube


1.6K views04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 07:19:25
ማዕድን ሚኒስቴር የወርቅ ቀበኛ ሌቦችን እንደማይታገሰ አስታወቀ !!

ኢትዮጲያ ኳሏት ሃብቶች መካከል አንዱ በሆነው የወርቅ ሀብት ላይ ከህጋዊ አግባብ ውጪ የተሰማሩ ግለሰቦችን እንደማይታገስ ማዕድን ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡
የማዕድን ሚኒስትሩ እንጂነር ታከለ ኡማ በይፋዊ የፌስ ቡክ ትስስር ገፃው ላይ ባሰፈሩት ማሳሰቢያ መሰረተ ‹‹በባህላዊ የወርቅ ማዕድን ምርት ላይ የተሰማሩትን የአከባቢ ወጣቶችም ይሁን ከውጭ ዜጎች ጋር በመመሳጠር የሚደርጉ ህገ ወጦች እንቅስቃሴዎችን ሥርዓት የማስያዝ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል።›› ብለዋል፡፡

ከእዚህ በተጨማሪ ‹‹በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ( አሶሳ ) ፣ በኦሮሚያ ( ሻኪሶ) ፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ( ቤሮ), እና በጋምቤላ ( ዲማ) ወረዳ በህጋዊ መንገድ እየሰሩ ያሉትን ኩባንያዎች እና ባህላዊ የወርቅ አምራቾችን እናበረታታለን ሲሉ›› ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡

ከእዚህ ባለፈ የወርቅ ቀበኛ የሆኑ ወንጀለኞች በህግ እየተጠየቁ እንደሚገኙ የጠቆሙት ሚኒስትሩ ‹‹ህገ ወጦችን በህግ ቁጥጥር ስር እያዋልን እንገኛለን:: ፤እርምጃ መውሰዳችን ይቀጥላል! ›› ሲሉ ማስጠንቀቃቸውን ብስራት ከሚኒስትሩ ይፋዊ የፌስ ቡክ ገፅ ያገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
1.6K viewsedited  04:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 07:11:08
#ሸዋሮቢት

ሸዋሮቢት ላይ የከንቲባውን ሞት ተከትሎ በአማራ ልዩ ኃይልና በፋኖዎች መካከል በተፈጠረው የተኩስ ልውውጥ በ2 ሰዎች ላይ ክፉኛ የመቁሰል አደጋ አጋጥሟቸዋል። ወደ ደብረብርሀን ሆስፒታል መላካቸውም ከቦታው አረጋግጠናል።ሌሎች መጠነኛ ጉዳት የተጎዱት ፋኖዎች በዚያዉ በሸዋሮቢት ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸዉ ይገኛሉ።

እርስበርሳችን ልንተጋገዝና ልንጠባበቅ ሲገባ ምላጭ ልንሰሳብ በፍፁም አይገባም ነበር። ሁላችንም ልናወግዘው የሚገባ ጉዳይ ነው።

የዩቲዩብ ቻናላችንን ጎብኙልን ሰብስክራይብ አድርጉን

https://youtube.com/channel/UCw9EUpuNrwP0hLvdmXz-ZBQ


@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
1.6K views04:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 22:07:54
የወርቄን እናቶች መደገፍ ይገባል
ልጆቻቸው ቀያችንን አናስደፍርም ብለው እልህ አስጨራሽ ትግል በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
ወራሪው የትህነግ ቡድን ደግሞ በከባድ መሳርያና በመድፍ ቤት ንብረታቸውን አውድሞባቸው እናቶች እንዲህ ሜዳ ላይ ወድቀው ይገኛሉ እና ልናስባቸው ይገባል።
ጀግናን የወለዱ እናቶችን መደገፍ በየግንባሩ ለሚዋደቁ ልጆቻቸው እፎታ ነው።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
3.1K views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 22:03:44 ሰበር መረጃ - ትህነግ በራያ ቆቦ ስትረግ  ዋለች
***
በዛሬው
እለት ነሃሴ 27 የህወሀት ጉጀሌ ቢድን በራያ ቆቦ ከተማ እና ቆቦ ዙሪያ በጀግናው አየር ሀይላችን
በሸማኔ ሰፈር
በታቦት ማደሪያ
በኢንዱስትሪ መንደር ጁንታው ካምፕ አድርጎ እንደተቀመጠ በተወሰደ የአየር ጥቃት ዘማሚቱን እና አንበጣውን ጉጀሌ ዋጋውን አግኝቷል

ትልቁ የህወሀት ኪሳራ ደግሞ ይህ ዜና ነው ፦ ከቆቦ ከተማ ወጣ ብሎ የተከማቸው የጁንታው መገናኛ ስቴሽን ፣ ስንቅ እና ከፍተኛ ተተኳሽ የጫኑ ተሳቢዎች በንስሩ አየር ሃይላችን ከአፈር ጋር ተቀላቅለዋል።

እነዚህን መረጃዎች ከቦታው የተገኙ ሲሆኑ ያልተቋረጠው የሰራዊታችን ክንድ እና በትር መቋቋም ያልቻለው ተረፈ ጁንታው የሚይዝ የሚጨብጠው አጥቶ እግሩ ወደ መረው ሩጧል።

ለጊዜው መግለፅ ያልቻልኳቸው መረጃዎች ይኖራሉ በቀጣይ ይጠብቁኝ።

ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ትኖራለች

Via muktarovich
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
3.0K views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 21:59:21
ዛሬ የወልደያ ከተማ ውሎ።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.9K views18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 21:52:24
ፌዴሬሽኑ በዘር እና በሃይማኖት ስያሜ የሚጠሩ ክለቦች የስም ማሻሻያ እንዲያደርጉ አሳሰበ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በዘር እና በሃይማኖት ስያሜ የሚጠሩ ክለቦች የስም ማሻሻያ እንዲያደርጉ አሳሰበ፡፡

በፌደሬሽን ስር የሚከናወኑ የ2015 የሊግ ውድድሮች የዝውውር ጊዜ የሚከፈትበት ቀን ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህም መሰረት የ2015 የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ እና የሴቶች ከፍተኛ ሊግ፣ የወንዶች ከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ እንዲሁም ከ20 ዓመት በታች ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ ክለቦች ዝውውር መፈፀም የሚችሉት ከጳጉሜን 4 እስከ ኅዳር 15 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ መሆኑ ተመላክቷል፡፡

ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም የሊግ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ክለቦች ከዘር እና ከሐይማኖት ነፃ የሆነ የክለብ መጠሪያ ስያሜ ማሳወቅ እንደሚጠበቅባቸው የእግር ኳስ ፌደሬሽን መረጃ አመላክቷል፡፡

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
3.0K viewsedited  18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 20:37:02
ሰበር ዜና-|አሁን ከግንባር አስደሳች ዜና-|ህወሃት በከባዱ ወደሆአላ ሸሸ-አልቻለም|ጀነራሎቹ ተ*ቆ*ጡ"አናስተርፈም"ኤርትራ አና ህወሃት ተናነቁ! ሙሉ መረጃዎቹን ሊንኩን ተጭነው #በቪዲዮ ይመልከቱ



3.8K views17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 20:05:42
Mental Health

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
4.2K viewsedited  17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 20:05:42
Pride changed to peace ይህንን ባየን ጊዜ እውነትም ህወሃት በየጦር አውድማው እየወረደባት ያለው እሳት ከቁጥጥር ውጭ እንደሆነ ገባን!! ትምክህት መጨረሻው ይሄ ነው!

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
4.2K viewsedited  17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ