Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና ET🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ et_seber_zena — ሰበር ዜና ET🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ et_seber_zena — ሰበር ዜና ET🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @et_seber_zena
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.66K
የሰርጥ መግለጫ

መረጃዎች በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ
ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇

@Akiyas21bot
የyoutube ቻናላችን ይቀላቀሉ👇👇

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 216

2022-09-01 18:27:55 መድህኒት ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያ
ቄወ 0985166353
ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና መስጫ ቻናል
https://t.me/kidus851663
መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና መስጫ ቻናል
https://t.me/kidus851663
3.0K views15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 17:34:54 እናመሰግናለን ላሳያችሁን ትብብር ከልብ እናመሰግናለን ሌሎቻችሁም በቅንነት እየገባችሁ #Subscribe እያደረጋችሁ እንድታበረታቱን በትህትና እንጠይቃለን

https://youtube.com/channel/UCw9EUpuNrwP0hLvdmXz-ZBQ
3.0K viewsedited  14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 16:04:44
ም/ጠ/ሚ ደመቀ ለሽብር ቡድኑ የጦር መሳርያ ሊያቀብል የነበረ አውሮፕላን በኢትዮጵያ አየር ሀይል መመታቱን ገለፁ!!

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መቀመጫቸውን ኢትዮጵያ ላደረጉ አምባሳደሮች፣ ዓለም አቀፍ ድርጅት ተወካዮችና የሚሲዮን መሪዎች ገለጻ አደረጉ።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ መንግስት በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ሁኔታ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የተናጥል ተኩስ አቁም በማወጅ ለሰላም ቢሰራም ህወሀት ግን ራሱን ለዳግም ጦርነት በማዘጋጀት በአፋርና በአማራ ክልል ወረራ በመፈጸም ጥቃት እያደረሰ ነው ብለዋል።

ይሁን እንጂ መንግስት በህወሀት የሚሰነዘረውን ጥቃት እየመከተ ለሰላም እጁን አላጠፈም ነው ያሉት።

በሌላ በኩል ጥቂት ሀገራትና ግለሰቦች የኢትዮጵያን ሉአላዊነት በሚጻረን መልኩ ለህወሃት ብዙ እርቀት ሄደው ድጋፍ እያደረጉ እንዳሉ ጠቁመው ለአብነት ለሽብር ቡድኑ የጦር መሳርያ ሊያቀብል የነበረ አውሮፕላን በኢትዮጵያ አየር ሀይል መመታቱን ገልጸዋል፡፡ የአለም አቀፉ ማህበረሰብ  እና ሚዛናዊ በመሆን  ከእውነታው ጎን እንዲቆም ጥሪ አቅርበዋል። አሸባሪው ህወሀት በዜጐች ላይ ዳገም ጥቃት እያደረሰ መሆኑንም በመግለጽ መንግስት የዜጎችን ደህንነት በማስጠበቅ ህገ መንግስታዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ይገደዳል ብለዋል።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
3.3K views13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 15:00:45
ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚንየም ውስጥ አሳዛኝ ነገር ተከሰተ

በአዲስ አበባ ቦሌ አራብሳ ብሎክ 51 ላይ ሁለት ህፃናት በአንዲት ሰራተኛ ታርደው ተገኝተዋል። ህፃናቱ ወንድምና እህት ሲሆኑ ሰራተኛዋ አንዷን አርዳ፤ አንዱን በማነቅ የሁለቱም ህፃናት ህይወታቸው አልፏል። አሁን ላይ ሰራተኛዋ ለፖሊስ እጇን መስጠቷን ኢትዮቲዩብ ጉርሻን ጠቅሶ ዘግቧል።

ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
3.3K views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:41:36 መረጃ!

ከሱዳን አቅጣጫ በበረከት ወልቃይት በኩል ወደ ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ግዛት ጦርነት ከከፈቱት የህወሓት ታጣቂዎች በተጨማሪ የኤርትራን መንግሥት በትጥቅ ትግል ለመጣል በህወሓት ከፍተኛ ድጋፍ የሚደረግላቸው በቁጥር ጥቂት የኤርትራ ታጣቂዎች ጭምር እንዳሉበት የሁመራ መረጃ ምንጮቻችን ጠቁመዋል።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
3.1K views11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:30:05
መረጃ - ቆቦ

ህወሃት በቆቦ ከተማ ቤት ለቤት በመዞር ሚልሻ እና ፋኖ የሆነ ማነው፣ ባልሽ ፣ ወንድምሽ/ህ ፣ አባትህ/ሽ ፋኖ ወይም ሚልሻ ነው፣ የት ሂዶ ነው፣ አምጡ በማለት ህዝቡን እያስጨነቁ ነው፡፡

ጠላት ቆቦ ከተማ ላይ ከእያንዳንዱ ቤት በትንሹ 10 ሺ ብር አውጡ በማለት እያስገደደ እንደሚገኝ እና በከተማው የሚገኙ ከባጃጅ ሹፌሮቹ ቁልፋቸውን በማስገደድ እየተቀበለ መሆኑን ታማኝ ምንጮች ከስፍራዉ አረጋግጠዋል።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
3.1K views11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:16:01 ሰበር ዜና

ትላንት በተወሰደው የአየር ጥቃት ኮረም ከተማ ውስጥ በስብሰባ ላይ የነበሩ ከአምስት በላይ የጁንታው ቁልፍ አመራሮች መደምሰሳቸውን የሚገልጽ የብስራት ዜናዎች ተሰምተዋል።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
3.0K views11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:01:03
የትግራይ ኃይሎች ከአማራ ክልል እንዲወጡ የብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጠየቁ
የትግራይ ኃይሎች በአማራ ክልል የጀመሩትን ውጊያ አቁመው ወደ ትግራይ ክልል እንዲመለሱ የብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጠየቁ። ሚኒስትሯ በትግራይ የሚገኙ የኤርትራ ኃይሎች ክልሉን ለቀቅው መውጣት አለባቸው ብለዋል።
ቪኪ ፎርድ ይህን ያሉት የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) እና የኢትዮጵያ መንግስት ኃይሎች ዳግም ወደ ግጭት መመለሳቸውን በተመለከተ ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 26፤ 2014 ባወጡት መግለጫ ነው። ሁለቱ ኃይሎች እንደገና ወደ ግጭት መግባታቸው ለኢትዮጵያ ህዝብ “መከራ የሚያመጣ” ነው ያሉት የብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር፤ በክስተቱ በአስር ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወታቸውን የማጣት አደጋ እንደተጋረጠባቸው ገልጸዋል።
በሁለቱ ኃይሎች ውጊያ ምክንያት በቀጥታ ከሚደርሰው የሰዎች ሞት ባሻገር፤ በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ የሚገኘው ሰብዓዊ ሁኔታ በግጭቱ ምክንያት ይበልጥ ስለሚባባስ የሰዎችን ሞት ሊያስከትል እንደሚችል ፎርድ በመግለጫቸው ጠቁመዋል። የሰሜን ኢትዮጵያው ግጭት በትግራይ፣ በአማራ እና አፋር የሚገኙ 13 ሚሊዮን ሰዎችን የሰብዓዊ እርዳታ ፈላጊ እንዳደረጋቸው ያስታወሱት ሚኒስትሯ፤ የአሁኑ ውጊያ እና በህወሓት የተያዘው የዓለም የምግብ ድርጅት ነዳጅ፤ የሰብዓዊ ድርጅቶችን ስራ “ይበልጥ አስቸጋሪ ያደርገዋል” ብለዋል።
የብሪታንያ መንግስት፤ ህወሓት የያዘውን ነዳጅ ለእርዳታ ማከፋፈል እና ለሌሎች አንገብጋቢ አገልግሎቶች እንዲውል እንዲያደርግ ጥሪ ያቀርባል ሲሉም የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትሯ አክለዋል። የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ መሰረታዊአገልግሎቶቹንበአስቸኳይወደነበሩበት እንዲመለሱ እንዲያደርግየብሪታንያመንግስት ተመሳሳይጥሪ እንደሚያቀርብምፎርድ በመግለጫቸውአስፍረዋል።
@ET_SEBER_ZENA
3.0K viewsedited  11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 13:42:47 "ኹለቱም ወገኖች" በሚል የሚወጡ መግለጫዎች ከእውነታው ያፈነገጡ በመሆናቸው ተቀባይነት የላቸውም ሲል የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።

የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ "በሕወሓት ቡድን እየደረሱ የሚገኙ ጥፋቶችን ለማስቆም መንግሥት ለሰላማዊ አማራጭ ያደረጋቸው ጥረቶች ኹሉ እየመከኑ ባሉበት ሁኔታ፣ አሸባሪውን ሕወሐት መጫን ሲገባቸው "ኹለቱም ወገኖች" በሚል የሚወጡ መግለጫዎች ከእውነታው ያፈነገጡ በመሆናቸው ተቀባይነት የላቸውም።" ሲል ገልጿል።

ሕወሓት ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪዎችን ገፍቶ በየአቅጣጫው በለኮሰው እና ዛሬም እያስፋፋ ባለው እሳት ንጹሐን እየተገደሉ ነው፣ ሕዝብ እየተፈናቀለ፣ ንብረትም እየወደመ እንደሚገኝም አስታውቋል።

"አሁን እንደሚታየው ሕወሓት ከአገር አጥፊነት ተግባሩ የማስቆም ግዴታ በኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ላይ ወድቋል።" ያለው አገልግሎቱ፤ የዚህንም ምክንያት እንደሚከተለው በዝርዝር አስቀምጧል፦

=> የሽብር ቡድኑ ሰላማችንን እንዳያደፈርስና አገራችንን እንዳያፈርስ መከላከል ስለሚገባ፤

=> ሕወሓት ወደ ትግራይ የሚላከውን እርዳታ ለተቸገረው ሕዝብ እንዳይደርስ፣ በተቃራኒው እርዳታው ለጦርነት እንዲውል እያደረገ በመሆኑ መንግሥት እርዳታው ለተረጂው ሕዝብ እንዲደርስና ትግራይ ውስጥ ምቹ ኹኔታ በመፍጠር ሕዝቡን ከችግር የመከላከል ግዴታ ስላለበት፤

=> ሕወሓት በእኩይ ተግባሩ ሕዝብን በረሃብ ለመቅጣት ዐቅዶ ተደጋጋሚ ጦርነት የሚከፍተው በክረምት የግብርና ወቅት በመሆኑ፤ መንግሥት ወረራውን እየተከላከለ ያለው ሕዝብን ከረሃብ የማዳን ግዴታ ስላለበት ጭምር ነው። ሲል ገልጿል።

በመሆኑም ሕወሓት ተደጋጋሚ የሰላም አማራጮችን በመግፋት የከፈተው ጥቃት አገራችንን እንዳይበትን፣ የመከላከያ ኃይላችን በኹሉም አቅጣጫ የተከፈተበትን ወረራ ከሰላም ወዳዱ ደጀን ሕዝብ ጋር በመሆን በጽኑ ጀግንነት በመከላከል ላይ እንደሚገኝ የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት በመግለጫው አስታውቋል።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.9K views10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:40:43 #ሰበር ዜና የቴሌግራም ቻናላችን ለናንተ ለቤተሰቦቻችን በቴሌግራም መረጃዎችን ካሉበት እያነፈነፍን እያደረስን መሆኑ ይታወቃል
አሁን ደግሞ #በYouTube መጥተናል እየገባችሁ እንድታበረታቱን በትህትና እንጠይቃለን

https://youtube.com/channel/UCw9EUpuNrwP0hLvdmXz-ZBQ
280 views08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ