Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና ET🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ et_seber_zena — ሰበር ዜና ET🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ et_seber_zena — ሰበር ዜና ET🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @et_seber_zena
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.66K
የሰርጥ መግለጫ

መረጃዎች በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ
ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇

@Akiyas21bot
የyoutube ቻናላችን ይቀላቀሉ👇👇

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 213

2022-09-03 18:00:20 Watch "ጉድ:ከዚህ በፊትም ሌሎች ህፃናትን...ሰራተኛ ስትቀጥሩጤና አስመርምሩ:የአይምሮ ህመምተኛ ሁናተገኘች/Fetan mereja et/Top mereja fetadaily" on YouTube


2.1K views15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:24:21
ከተማ አስተዳደሩ የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት የተለያዩ እርምጃዎች እየወሰደ እንደሚገኝ አስታወቀ

የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር መጪዎቹን በዓላት ምክንያት በማድረግ የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋትና በአቅርቦትና ፍላጎት መካከል የሚፈጠረውን ክፍተት ለማስተካከል የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ እንደሚገኝ አስታወቀ።

ከእነዚህ እርጃዎች መካከል የዋጋ ማረጋጋት ግብረር ኃይል ተደራጅቶ ወደ ስራ የገባ ሲሆን በቂ አቅርቦት ለከተማዋ እንዲኖር በማድረግ እንዲሁም የዋጋ ንረት እንዳይፈጠር ክትትልና ሕግ የማስከበር ስራዎችን እንደሚያከናውን ገልጿል፡፡

በመሆኑም በአሁን ሰዓት ከአጎራባች አካባቢዎች በርካታ መጠን ያለው ምርት ወደ ከተማዋ መግባት መጀመሩን አመልክቷል።

ለተከታታይ ቀናትም በእሁድ ገበያ (ጎዳና ላይ)ና የሸማች ማኅበራት በኩል በስፋት የሰብል ምርቶችንና የተለያዩ አትክልት እና የእንስሳት ውጤቶች ለኅብረተሰቡ በየአካባቢው እየቀረበ መሆኑን የከንቲባ ጽ/ቤት መረጃ ያመለክታል፡፡

ስለሆነም ኅብረተሰቡ የተለያዩ የሰብል ምርቶችን፤ ዘይት፣ የቁም እንስሳቶችና የእንስሳት ተዋፅኦዎችን እንዲሁም የአትክልት ውጤቶችን ከአምራቾች በቀጥታ በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ በመሆኑ በአካባቢው በሚገኙ የሸማች ማህበራት ሱቆች እና ከእሁድም ባሻገር ባሉት ቀናት በእሁድ የገበያ ቦታዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ተጠቃሚ እንዲሆን ጥሪ ቀርቧል።
   
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.3K views14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:12:57
****
በህወሃት ሽብር ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለው የማያዳግም እርምጃ እንደቀጠለ ነው፡፡በዋጃ መውጫ በተደረገ የድሮን ኦፕሬሽን የጁንታው ታንኮችና በርካታ ጀሌዎቹን ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ወደ አመድነት ተቀይረዋል፡፡

የዩቲዩብ ቻናላችንን ጎብኙልን ሰብስክራይብ አድርጉን

https://youtube.com/channel/UCw9EUpuNrwP0hLvdmXz-ZBQ

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.3K views14:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:10:21
ጎልልልልልልልልል ይህን ይመስላል Ethiopia

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.3K viewsedited  14:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 16:49:47
እረፍት
2.4K views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 09:12:39
የዘንድሮው የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ አሸናፊ ኢትዮጵያዊያን ወደ አሜሪካ የመጓዝ እድላቸው የጠበበ ነው ተባለ

የ2022 ኢትዮጵያዊያን የድቪ እድለኞች ለአል ዓይን እንዳሉት አዲስ አበባ ያለው የአሜሪካ ኢምባሲ በተገቢው መንገድ እያስተናገደን አይደለም ብለዋል። የአሜሪካና ኢትዮጵያ ወቅታዊ ግንኙነት የድቪ እድለኞችን እየጎዳ መሆኑ እድለኞቹ ተናግረዋል።

በአሜሪካ ድቪ ሎተሪ አሰራር መሰረት እድል እንደወጣልን ግንቦት ሰባት 2021 ላይ አወቅን የሚሉት እነዚህ ግለሰቦች የቪዛ ፕሮሰሳችን እስከ መስከረም 30 ቀን 2022 ባሉት ጊዜያት ውስጥ ማለቅ ቢኖርበትም እስካሁን ኢምባሲው አልጠራንም ብለዋል።

በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኢምባሲ ለዓል አይን በሰጠው ምላሽ " የድቪ ሎተሪ እድለኛ ተሆነ ማለት ቪዛ ይገኛል፣ ለቪዛ ቃለመጠይቅ ይጠራል ወይም ቪዛ ይሰጣል ማለት አይደለም" ሲል ምላሽ ሰጥቷል።


@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
174 views06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 09:12:39 ጥንቃቄ

በጌታቸው ሺፈራው የተፃፈ!!

አሸባሪው  ትህነግ በተለያዩ ግንባሮች መመታቱን ተከትሎ አብረውት የሚሰሩት የኦነግ ፅንፈኞች ኦሮሚያ ዘግናኝ ጭፍጨፋ ለመፈፀም አበክረው እየሰሩ ነው። ኦሮሚያ ውስጥ ፋኖ በሌለበት በየቀኑ ፋኖ ኦሮሞን ያጠቃ በማስመሰል ዜናዎችን፣ ፕሮግራሞችን፣ የቲውተር ዘመቻዎችን በየቀኑ እያደረጉ ነው። በተለይ በቅርብ ቀናት ውስጥ ትህነግ እየተመታ መሆኑን ሲያውቁ አንዴ የአማራ ኃይል፣ ሌላ ጊዜ የአማራ ሚሊሻ፣ በአብዛኛው ፋኖ እያሉ ከፍተኛ ቅስቀሳ እያደረጉ ነው። ለአብነት ያህል ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ ሳምንት በማይሞላ ጊዜ እንኳን በየቀኑ ከሁለት ሶስት ጊዜ በላይ መሰል ፕሮግራሞችን ሰርተዋል። ቲቪያቸው ውሎውን እነዚህን ፕሮግራሞች ማስተላለፍ ሆኗል።

በሰሜን አጋራቸው የተመታባቸው እነዚህ ፅንፈኞች ኦሮሚያ ውስጥ ጭፍጨፋ በመፈፀም፣ ይህን አጋጣሚ ተጠቅመው በተጋቱት የሀሰት ትርክት በሚጠሉት ህዝብ ላይ  በቀላቸውን መወጣት፣ አጋራቸውን ለመዳን ኃይል መበተን ላይም ጭምር እየሰሩ ነው። ኦነግ ሸኔ የገደላቸውን ንፁሃን በሌለበት ፋኖ የገደላቸው በማስመሰል ጭፍጨፋና ግጭት እንዲፈጠር እየሰሩ ነው።

የሚያገባቸው አካላት ሁሉ የኦነግ ፅንፈኞች ዘግናኝ ጭፍጨፋ እንዲፈፀም እየሰሩበት ያለውን መንገድ በመገንዘብ ከአሁኑ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባቸዋል።

የዩቲዩብ ቻናላችንን ጎብኙልን ሰብስክራይብ አድርጉን

https://youtube.com/channel/UCw9EUpuNrwP0hLvdmXz-ZBQ

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
169 views06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 09:12:39 ሸዋሮቢት

ችግሩ ይበልጥ ጠንክሮ ዛሬ ጠዋት በአማራ ልዩሀይል አባላት ከፍተኛ ተኩስ ተጀምሯል...

በከተማው መዉጫ እና መግቢያ ጫፍ ላይ መሀል ከተማዉ ላይ በጠዋት በፋኖ አባላት ላይ ተኩስ መክፈታቸውን የመረጃ ምንጮች ለሀገሬ ሚዲያ ገልፀዋል። የሸዋሮቢት ህዝብ ለምን ብሎ እንዳይወጣ በእየ ቤቱ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ሀይል መመደቡን ተገልጿል። ሸዋሮቢትን ወደ ለየለት የትርምስ ቀጠና ለማስገባት የፈልገዉ ሀይል ጠዋት 1:00 ሰአት መርጌ የምትባል ቦታ ላይ ተኩስ ተከፍቷል።ተኩስ ለጊዜው የቆመ ቢመስልም ከፍተኛ ውጥረት ዉስጥ ተገብቷል።

ወደ ሌላ ነገር ከመገባቱ በፊት አስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጠው የመረጃ ምንጫችን ገልፀዋል።

ሀገሬ ሚዲያ
የዩቲዩብ ቻናላችንን ጎብኙልን ሰብስክራይብ አድርጉን

https://youtube.com/channel/UCw9EUpuNrwP0hLvdmXz-ZBQ

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
153 views06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 09:12:39
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አሸባሪው ህወሃት በወልቃይት ጠገዴ ጠለምት የፈፀመውን የፈፀመውን በደል በመፅሐፍ መልክ አሳትሞታል። መፅሐፉ ነሃሴ 30/2014 ዓ/ም ኃይሌ ሪዞርት ይመረቃል።

ይህ መፅሐፍ አሸባሪው ህወሃት ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ላይ የፈፀመውን ዘርፈ ብዙ በደል ለ18 ወራት ያህል በምሁራን ጥናት የተደረገበት ነው።

የዩቲዩብ ቻናላችንን ጎብኙልን ሰብስክራይብ አድርጉን

https://youtube.com/channel/UCw9EUpuNrwP0hLvdmXz-ZBQ

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
178 views06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 08:04:14
@ በራያ ግንባር ያለው እውነታ ቀጥታ ከባለ ሽርጡ ከወሎ ኮማንዶ መሪ ጄኒራል ሀሰን ከረሙ ከራያ ግንባር ።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
1.2K views05:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ