የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አሸባሪው ህወሃት በወልቃይት ጠገዴ ጠለምት የፈፀመውን የፈፀመውን በደል በመፅሐፍ መልክ አሳትሞታል። መፅሐፉ ነሃሴ 30/2014 ዓ/ም ኃይሌ ሪዞርት ይመረቃል። ይህ መፅሐፍ አሸባሪው ህወሃት ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ላይ የፈፀመውን ዘርፈ ብዙ በደል ለ18 ወራት ያህል በምሁራን ጥናት የተደረገበት ነው። የዩቲዩብ ቻናላችንን ጎብኙልን ሰብስክራይብ አድርጉን https://youtube.com/channel/UCw9EUpuNrwP0hLvdmXz-ZBQ @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA 178 views06:12