Get Mystery Box with random crypto!

ሸዋሮቢት ችግሩ ይበልጥ ጠንክሮ ዛሬ ጠዋት በአማራ ልዩሀይል አባላት ከፍተኛ ተኩስ ተጀምሯል... | ሰበር ዜና ET🇪🇹

ሸዋሮቢት

ችግሩ ይበልጥ ጠንክሮ ዛሬ ጠዋት በአማራ ልዩሀይል አባላት ከፍተኛ ተኩስ ተጀምሯል...

በከተማው መዉጫ እና መግቢያ ጫፍ ላይ መሀል ከተማዉ ላይ በጠዋት በፋኖ አባላት ላይ ተኩስ መክፈታቸውን የመረጃ ምንጮች ለሀገሬ ሚዲያ ገልፀዋል። የሸዋሮቢት ህዝብ ለምን ብሎ እንዳይወጣ በእየ ቤቱ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ሀይል መመደቡን ተገልጿል። ሸዋሮቢትን ወደ ለየለት የትርምስ ቀጠና ለማስገባት የፈልገዉ ሀይል ጠዋት 1:00 ሰአት መርጌ የምትባል ቦታ ላይ ተኩስ ተከፍቷል።ተኩስ ለጊዜው የቆመ ቢመስልም ከፍተኛ ውጥረት ዉስጥ ተገብቷል።

ወደ ሌላ ነገር ከመገባቱ በፊት አስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጠው የመረጃ ምንጫችን ገልፀዋል።

ሀገሬ ሚዲያ
የዩቲዩብ ቻናላችንን ጎብኙልን ሰብስክራይብ አድርጉን

https://youtube.com/channel/UCw9EUpuNrwP0hLvdmXz-ZBQ

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA