Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና ET🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ et_seber_zena — ሰበር ዜና ET🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ et_seber_zena — ሰበር ዜና ET🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @et_seber_zena
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.66K
የሰርጥ መግለጫ

መረጃዎች በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ
ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇

@Akiyas21bot
የyoutube ቻናላችን ይቀላቀሉ👇👇

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 217

2022-09-01 11:38:58
በቅርቡ ለህወሓት የጦርመሣሪያ ሊያቀብል ሲሞክር እርምጃ የተወሰደበት አዉሮፕላን ከሱዳን እንደተነሳ በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ተናግረዋል የተባለዉ የተሳሳተ ነዉ - በካርቱም የኢትዮጵያ ኤምባሲ

በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አምባሳደር ይበልጣል አምሮ በቅርቡ በኢትዮጵያ ሀገራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ መስጠታቸዉ ይታወሳል። አምባሳደሩ በመግለጫቸዉ በኢትዮጵያ አየር ሀይል ተመቶ ወድቋል የተባለዉ ለህወሓት የሽብር ቡድን የጦር መሳሪያ ጭኖ ሊያቀብል የነበረ አዉሮፕላን ከሱዳን ተነስቷል ብለዉ መናገራቸውን የተለያዩ ሚዲያዎች በተሳሳተ መልኩ ተርጉመውታል ሲል በካርቱም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባወጣዉ መግለጫ አስታዉቋል።

ኤምባሲዉ በመግለጫዉ ፤ በወቅቱ ከጋዜጠኞች የቀረቡላቸዉን ጥያቄ ምላሽ የሰጡት አምባዳደሩ ፤ አዉሮፕላኑ በሱዳን በኩል ገብቷል ብለዉ መናገራቸዉን የተለያዩ ሚዲያዎች በተሳሳተ መልኩ ዘግበዉታል ሲል ተናግሯል።

ኤምባሲዉ በመግለጫዉ በሚያሳዝን ሁኔታ አንዳንድ ሚዲያዎች ያንን ነጥብ ከአውድ አውጥተው አምባሳደሩ የተናገሩትን በተሳሳተ መልኩ መረጃ አቅርበዋል ብሏል።

የሱዳን ዉጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አምባሳደር ይበልጣልን ጠርቶ በጉዳዩ ዙሪያ ማብራሪያ እንዲሰጡት መጠየቁን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሀን መዘገባቸዉ ይታወሳል።

ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር ያላትን ግንኙነት ከፍ አድርጋ ትመለከታለች ያለዉ ኤምባሲዉ ሁለቱ እህትማማች አገሮች አብሮነታቸዉን በየደረጃው ለማጠናከር ተቀራርበው እየሰሩ ነው ብሏል። በቀጣይም ስትራቴጂካዊ ግንኙነቱን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ጥረቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል በካርቱም የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታዉቋል።
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
322 views08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:09:17
"አማራ ሌላ ሀይል ነፃ ያወጣኛል የሚለውን መርሳት አለበት። እስከ መቼ ነው በህወሃት አናሳ ቡድን መጫዎቻ የሚሆነው?" - ጀ/ል ተፈራ ማሞ

ለአማራ መደፈር ችግሩ አመራር ማጣት ነው። ለዚህ ተጠያቂው ግን ራሱ የአማራ ህዝብ ነው። አማራ 30 አመት ሙሉ ወደ ላይ የሚያንጋጥጥ አመራር ተሸክሞ ነፃነት ይገኛል ማለት ዘበት ነው። ከእነዚህ አመራሮች መፍትሔ የሚፈልግ፣ እሱ ለባርነት የተዘጋጀ ህዝብ ነው። ለምንድነው ህወሃት የአማራን መሬት የሚወሩት? ለምንድነው ኤርትራ መሬት የማይገቡት?

እስከ መቼ ነው አማራ የተደራጀ የህወሃት አናሳ ቡድን መጫዎቻ የሚሆነው? በችግር ጊዜ ቀድሞ የፈረጠጠ አመራር ተመልሶ ልምራህ ሲል የሚቀበል አማራ፣ መቼም ነፃ አይወጣም። ልጆችህን ጠብቅ፣ አመራር ፍጠር። ዛሬ ፋኖ ሲታሰር፣ የፋኖ አመራሮች ሲሳደዱ ዝም ካልክ፣ ነገ የአማራ አመራር ከየት ይወጣል?

አማራ ሌላ ሀይል ነፃ ያወጣኛል የሚለውን መርሳት አለበት። ራሱ ነው ለራሱ መቆም ያለበት። ሚሊሻውም፣ ፋኖውም፣ ልዩ ሀይሉም በአኔድ ዕዝ መሆን አለበት። ጠላት የታጠቀውን መታጠቅ አለብን። የአማራ ህዝብ አመራሩን ለምን በተደራጀ የህወሃት አናሳ ቡድን አስደፈርከኝ ብሎ መጠየቅ አለበት። ከዚህ ውጭ አማራ እድሜ ልኩን ሲደማ ይኖራል።

አማራ ክልል ለሚፈጠር ችግር ፌደራል መንግስቱን blame ማድረግ አያዋጣም።

(ጀ/ል ተፈራ ማሞ - ለethio251 የተናገረው)

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
731 views08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 09:56:41
የህወሓት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ኃይሎች ጥቃት ከፍተዋል ብለዋል። በጉዳዩ ላይ የኤርትራም ሆነ የኢትዮጵያ መንግስታት ዛሬ ያሉት ነገር የለም።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
1.3K views06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 09:38:23 ሮቢት

ዛሬ ማለዳ በሮቢት ሰሜን አቅጣጫ ስምሪት ለመውሰድ በተሰበሰቡ በግንባሩ የወራሪ ቡድኑ አመራሮችና አዋጊዎች ላይ የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ታውቋል።

በጥምር ጦሩ ከግዳን አቅጣጫ ተጠራርጎ የተመለሰው ወራሪ ወደ ዋናው አስፓልት እየሸሸ መሆኑ ተሰምቷል።

Via wasu

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
1.4K views06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 09:38:13
#ኤርትራ!

የኤየርትራ ጦር ዛሬ ጠዋት በትግራይ ሰሜናዊ #አዲያቦ አካባቢ መጠነ ሰፊ ጥቃት ፈጽሟል። የኤርትራ ጦር ወደ ጥቃት የገባው ህወሃት ባደረገው ትንኮሳ መሆኑ ታውቋል።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
1.4K views06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 07:35:50 የማይረሱት_የትህነግ ወራሪው ሀይል ግፎች

ክፍል አንድ

ትናንት "ሒሳብ እናወራርዳለን!" ዛሬ "የምናወራርደው ሒሳብ የለም።" እያለ ወረራ የፈጸመው የጌታቸው ረዳው ትህነግ የማይረሳው ግፍ!!

"እናንዬን ድው አደረጋት"

ህጻናት የታቀፉ ወላጆችን በግፍ የረሸነው አሸባሪው የህወሓት ቡድን ህጻን አማን እና ወንድሞቹን ያለወላጅ አስቀርቷል። ህጻን አማን በእናትና አባቱ አስከሬን መካከል በደም ተነክሮ ነው የተገኘው። የእናቱን ሞት በአይኑ አይቷል። የወላጅ እናቱን እና አባቱን አስከሬን ታቅፎ ተገኝቷል። ይህ የጭካኔ ጥግ "ሂሳብ እናወራርዳለን" በሚል የአሸባሪው ቡድን አመራሮች ተናግረው በአማራ ክልል ወረራ ከፈጸሙ በኋላ የፈጸሙት የማይረሳው የሽብር ተግባራቸው ነው።

ጥቅም 24፣ 2013 ዓ.ም ምሽት፤ የወቅቱ የቡድኑ ቃል አቀባይ ሴኮ ቱሬ ባሞካሸው አገላለጽ "መብረቃዊ ጥቃት" በመከላከያ ላይ ክህደት ፈጽሞአል።

በህግ ማስከበር ዘመቻው ወቅት መንግስት የተናጠል ተኩስ አቁም አውጆ ከትግራይ ክልል ከወጣ በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ ዳግም ወረራ የፈጸመው "ከአማራ ጋር ሒሳብ አወራርዳለሁ!!" በሚል የበቀልና የጥፋት ስሜት ነበር። በዚህ ወረራ በአማራ አፋር ክልሎች ከፍተኛ ግፍ በንጹሃን ህጻናት፡ ሴቶች እና ህዝቡ ላይ ፈጽሞ ተመልሷል።

ትህነግ ዛሬም ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት በዘረፈው ነዳጅና ምግብ ለሶተኛ ዙር ጦርነት ሲጀምር መንግስትና ህዝብ የዘረጉትን የሰላም እጆች እረግጦ እና ለዳግም ግፍ መሆኑ ግልጽ ነው።
ከቀናት በፊት የትህነግ ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ እንዳለው ትናንት ከአማራ ጋር ሒሳብ እናወራርዳለን ያለውን ቀይሮ "ከአማራ ህዝብ ጋር የምናወራርደው ሒሳብ የለም" ሲል ተደምጧል።

የማይረሳው የትህነግ ግፍ ግን ይህ ነው።
ህጻናትን በጦርነት ከመማገድ ጅምሮ ህጻናት እያዩ ወላጆቻቸውን እስከ መረሸን የደረሰ!!
ይህ ንፋስ መውጫ ከተማ ውስጥ የሆነ እውነተኛ ታሪክ ነው።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.0K views04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 07:33:30 መድህኒት ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያ
ቄወ 0985166353
ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና መስጫ ቻናል
https://t.me/kidus851663
መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና መስጫ ቻናል
https://t.me/kidus851663
2.0K views04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 00:01:51 Watch "ቪዲዮ - በጦርነቱ የተማረኩት ህፃናት ልጆች ምን ይላሉ?/Fetan mereja et/Top mereja news/fetadaily /zehabesha eregnaye" on YouTube


2.6K views21:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:47:34
የቤተ አምሓራ ፋኖ ወደ ግንባር ሽኝት ተደረገለት


የቤተ አምሓራ ፋኖ የመጀመሪያውን ዙር የፋኖ ሰራዊት ወደ ራያ ግንባር ሽኝት ተደረገላቸው። በዛሬው እለት ማለትም ነሐሴ 25/12/14 ዓ.ም  ሽኝት ያደረገ ሲሆን በአማራ ህዝብ ላይ የትግራይ ሀይል የከፈተብንን የህልውና ጦርነት ዘማች ፋኖዎች ግንባር ካሉ ወንድሞቻቸው ጋር በመሆን ጠላትን ድል እናደርጋለን ብለዋል።

የቤተ አምሓራ ፋኖ አዛዥ የሆኑት #ሻላቃ_ሰለሞን_አራጋው ይህ የመጀመሪያ ዙር ሲሆን በቀጣይም ሁለት እና ሶስተኛ ዙር ተጨማሪ ሀይል ይዘው እንደሚገቡ  አያይዘው ገልፀዋል።

#የቤተ አምሓራ ፋኖ ከዚህ በፊት የደቡብ ወሎ ፋኖ፣ የደሴ ፋኖና የኮምቦልቻ ፋኖ አደረጃጀቶች ውህደት አድርገው የቤተ አምሓራ ፋኖ በሚል እየሰራን እንገኛለን ብለዋል።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
3.1K views18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:42:32
አቶ ዮሃንስ ቧያለው ከሀገር እንዳይወጡ መታገዳቸው እና መኖሪያ ቤታቸው መታሸጉ ተሰማ

ዛሬ ነሃሴ 25/12/2014 አቶ ዮሃንስ ለግል ስራ ወደ ዱባይ ለመሄድ እንደማንኛውም ዜጋ የሚጠበቅባቸውን ጉዳይ አሟልተው ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት ከደረሱ በኋላ የመጀመሪያውን ፍተሻ አልፈው የሁለተኛው የፍተሻ ደረጃ ላይ ሲደርሱ የተረኛው ደህንነት ነኝ ባይ መውጣት እንደማይችል እና እንደተከለከለ ከአለቆቹ ትዛዝ እንደደረሠው በመንገር የበረራ የአውሮፕላኑ እንዲያልፈው እና እንዲመለስ ከተነገረው በኋላ በተመሣሣይ ስአት በመኖሪያ ቤቱን የፌደራል ፖሊስ ቤተሠቦቹን እየደበደበ ከግቢ በማስወጣት ቤቱን አሽጎ  አቶ ዮሃንስ ከነ ቤተሠቡ ሜዳ ላይ ጥሏቸው መሄዱን ተሰምቷል ።

Via shewa press

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.9K views18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ