Get Mystery Box with random crypto!

ህ_ወሓት በሁመራ በኩል ጦርነት ከፍታለች! ነሐሴ 25/2014 ዓ.ም ህወሓት በሁመራ በኩል ጦርነ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

ህ_ወሓት በሁመራ በኩል ጦርነት ከፍታለች!

ነሐሴ 25/2014 ዓ.ም ህወሓት በሁመራ በኩል ጦርነት ከፍቷል። ከሁመራ....20 ኪሎ ሜትር "ዝጓላ" ከሚባለው አካባቢ ነው ጦርነት ከፍቶ ያደረው፤ አሁንም ውጊያ እንደቀጠለ ነው። የሁመራ ህዝብም ወደ ቦታው እየተመመ ይገኛል።

ፍልሚያውን ራሱ ትህነግ/ህወሓት ጀምሮቷል። ህዝባችን ከመከላከያ ሰራዊት፣ ከአማራ ልዩ ኃይል ፣ ከአማራ ፋኖ እና ማሊሻ ጋር በመሆን የተለመደውን አኩሪ ጀብደ በወራሪ ቡድን ላይ ይፈፅማል!!

ቢትወደድ ብርሃኔ ከወልቃይት

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA