Get Mystery Box with random crypto!

#መረጃ በወልድያ ግንባር! ወልዲያ ከተማን ከጠላት ወረራ ለመከላከል እየተደረገ ያለው ውጊያም አመ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

#መረጃ በወልድያ ግንባር!

ወልዲያ ከተማን ከጠላት ወረራ ለመከላከል እየተደረገ ያለው ውጊያም አመርቂ ውጤት እየተመዘገበበት ነው። በዶሮ ግብር ተራራዎች አቅጣጫ አቋርጦ ሲሪንቃ ላይ ዋናውን መንገድ ለመዝጋት ያደረገው ሙከራ እንዳሰበው ቀላል አልሆነለትም። በታች በቃሊም በኩል አፍሪኬር ላይ ዋናውን አስፓልት ሊቆርጥ ያደረገው ሙከራም ሙሉ በሙሉ ተኮላሸቷል። በዚህ አቅጣጫ የመጣው አብዛኛው ሀይል እንደ ቅጠል የረገፈ ሲሆን የተረፈው ደግሞ በሚጦ ቀበሌ አድርጎ ወደሗላ ፈርጥጧል። ይሄን ተከትሎም ወልዲያ ከተማ ዛሬም በወገን ጦር እጅ ነች።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA