Get Mystery Box with random crypto!

የወልድያ ዪንቨርሲቲ ተማሪዎች ስቃይ የዩንቨርሲቲው ተማሪዎች በዛሬው እለት የትራንስፓርት ታሪፍ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

የወልድያ ዪንቨርሲቲ ተማሪዎች ስቃይ

የዩንቨርሲቲው ተማሪዎች በዛሬው እለት የትራንስፓርት ታሪፍ ከመጠን በላይ ከመጨመሩ የተነሳ እንዱሁም በሌሎች ምክንያቶች እየተንገላቱ ዉለዋል::
መንግስት የትራንስፖርት ሁኔታውን ቢያመቻችላቸው መልካም ነው።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA