Get Mystery Box with random crypto!

ቆቦ ከተማ ነፃ ወጥታለች የሚባለው ውሸት ነው፣ ዙሪያውን ግን ጥሩ ኦፕሬሽን እየተካሄደ ነው። ቆቦ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

ቆቦ ከተማ ነፃ ወጥታለች የሚባለው ውሸት ነው፣ ዙሪያውን ግን ጥሩ ኦፕሬሽን እየተካሄደ ነው። ቆቦ አሁንም ስልክ ይሰራል ደውዬ ነው መረጃ የማገኘው። የህወሓት ታጣቂዎች አሁንም ህዝቡን ከቤት እንዳትወጡ እያሉ ነው።

የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፣ለሌሎች ጋብዙ በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ https://youtube.com/channel/UCw9EUpuNrwP0hLvdmXz-ZBQ https://t.me/+zsQENK1iuHYzMDFk