Get Mystery Box with random crypto!

ከ10 በላይ ሄሊኮፕተሮች ዛሬ ደሴ ዙሪያ ለብዙ ደቂቃዎች መታየታቸውን ነዋሪዎቹ ገልፀውልኛል። በገራ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

ከ10 በላይ ሄሊኮፕተሮች ዛሬ ደሴ ዙሪያ ለብዙ ደቂቃዎች መታየታቸውን ነዋሪዎቹ ገልፀውልኛል። በገራዶ አካባቢም አድርገው ወደ ሱዳን ድንበር ሳያቀኑ እንዳልቀሩ ለሰበር ዜና ETገልፀዋል። የቅኝት ስራ እንደሚሰሩ ይገመታል።
ሚያዝያ 14/2015 ዓ.ም
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA