Get Mystery Box with random crypto!

Amhara Media Corporation

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharamassmedia — Amhara Media Corporation A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharamassmedia — Amhara Media Corporation
የሰርጥ አድራሻ: @amharamassmedia
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 64.60K
የሰርጥ መግለጫ

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-13 15:45:11
አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያ የውጭ እና የዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን የኬንያ የውጭ እና የዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር ዶክተር አልፍሬድ ሙቱዋን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።

ሁለቱ አካላት በሚጋሯቸው ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck
7.9K views12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 11:22:25
“የጥምር ደን እርሻ ዝርያ ችግኞች 60 ፐርስንቱን የሚሽፈኑ ሆኖ በተለይም ለፍራፍሬ ዛፎች ትልቅ ትኩረት ይሰጣል። የደን ችግኞች 35 ፐርሰንት ሲሸፍኑ የውበት ችግኞች 5 ፐርሰንት ይሸፍናሉ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
8.0K views08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 10:17:48
8.3K views07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 10:17:30
7.9K views07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 13:24:16
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሶማሊያና ከኬንያ ፕሬዝዳንቶች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሶማሊያና ከኬንያ ፕሬዝዳንቶች ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል ።

ከኢጋድ የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ እና ከኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ነው ውይይት ያካሄዱት።

ብዙ የጋራ ጥቅሞቻችንን እና ሥጋቶቻችንን ከግምት ውስጥ በማስገባት የጋራ ተግዳሮቶቻችንን በድል ለመወጣት ኢትዮጵያ ከእያንዳንዱ ሀገር ጋር በመቀራረብ ለመሥራት ዝግጁ መኾንዋን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገልጸዋል ።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck
10.3K views10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 10:37:14
"ሰላም፣ ፍቅር፣ እንክብካቤና ጥበቃ ለሁሉም ሕጻናት"

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ጊዜው እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር በ1976 ነበር። በደቡብ አፍሪካ በሺዎች የሚቆጠሩ ጥቁር ተማሪዎች ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት በራሳቸው ቋንቋ እንዲሰጣቸው ለመጠየቅ በሺዎች የሚቆጠሩ ጥቁር ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ።

በወቅቱ የነበረው የደቡብ አፍሪካ አፓርታይድ መንግሥት ወታደሮች ወደ ሕጻናት ተማሪዎች ተኮሱ። በመቶዎች የሚቆጠሩት ሲያልፉ በሺዎች ቆሰሉ። የአፍሪካ አንድነት ድርጅት በዚህ ሰልፍ ላይ መስዋዕትነት የከፈሉ ሕጻናትን ለማሰብ ከሰኔ 9/1991 ጀምሮ የአፍሪካ ሕፃናት ቀን ኾኖ እንዲከበር ወሰነ።

የአፍሪካ ሕጻናት ቀን በአፍሪካ ለ33ኛ፣ በሀገራችን ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ በባሕርዳር ከተማ ዛሬ እየተከበረ ይገኛል። በመድረኩ ላይ ከክልሉ ሁሉም ዞኖች የተመረጡ ባለልዩ ፈጠራ ልጆች ሥራዎቻቸውን ያሳያሉ። "ሃምሳ ሎሚ" የተሰኘ በሕጻናት የተዘጋጀ ቲያትርም ይቀርባል።

ዘጋቢ:- አሚናዳብ አራጋው
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck
8.9K views07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 18:31:41

4.0K views15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 18:10:09 https://www.youtube.com/live/fij1s0agiHQ?feature=share
4.3K views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 15:02:46
ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ለግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ልዩ የክብር ሽልማት ዕውቅና ሰጠ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ለግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ልዩ የክብር ሽልማትና እውቅና ሰጥቷል።

ዩኒቨርሲቲው ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲን በመመስረት ላበረከቱት አስተዋጽኦ ነው ልዩ የክብር ሽልማት ያበረከተው።

ዘጋቢ:- ታርቆ ክንዴ

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck
6.1K views12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 15:01:24
ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ለሩሲያ መንግሥት ልዩ እውቅና ሰጠ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የሶቬት ኅብረት የአሁኗ ሩሲያ ለባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ መመሥረትና ዘመናዊ ትምህርት በኢትዮጵያ እንዲስፋፋ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጋለች።

በዘመነ ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን የቀድሞዋ ሶቬት ኅብረት የአሁኗ ሩሲያ በሀገሪቱ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም እንዲገነባ ከፍተኛ ድጋፍ አድርጋለች።

ዩኒቨርሲቲው ለሩሲያ የሰጠውን እውቅና በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ትርኪሂን ተቀብለዋል።

ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ለ44 ሀገራት ኤምባሲዎች፣ ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽንና ለሌሎች የሚዲያ ተቋማት፣ ለተለያዩ ተቋማት፤ ለቀድሞ ተማሪዎችና መምህራን እንዲሁም ለዩኒቨርሲቲው አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ሰጥቷል።

ዘጋቢ:- ታርቆ ክንዴ

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck
5.3K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ