Get Mystery Box with random crypto!

Amhara Media Corporation

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharamassmedia — Amhara Media Corporation A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharamassmedia — Amhara Media Corporation
የሰርጥ አድራሻ: @amharamassmedia
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 64.60K
የሰርጥ መግለጫ

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-05-09 15:17:42 የርእሰ መስተዳደሩ እና የአለማቀፍ እርዳታ ድርጅቶች ውይይት እና ሌሎች መረጃዎችን አካተናል



9.7K views12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 15:09:34
"ኢትዮጵያ ዘላቂ ልማትን ማረጋገጥ የሚችል የማምረት አቅም አላት" የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ዘላቂ ልማትን ማረጋገጥ የሚችል የማምረት አቅም እንዳላት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ገለጸ፡፡

ጽሕፈት ቤቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ፅሁፍ÷ ኅብረትን፣ ልማትን እና አንድነትን ገንዘብ ካደረግን ኢትዮጵያ ማምረት ትችላለች ብሏል፡፡

ኢትዮጵያ በቂ መሬት፣ በቂ ውኃ፣ አምራች ወጣት፣ ምርትን መደገፍ የሚችል ኢነርጂ፤ የተሻለ የፋይናንስ አቅርቦት እንዲሁም አስቻይ የሆነ የማምረቻ አውድ ያላት ሀገር መሆኗን አንስቷል፡፡

በማዕድን ዘርፍ ግብዓት መሆን የሚችሉ ማዕድናት በኢትዮጵያ እንደሚገኙ የጠቆመው ፅህፈት ቤቱ÷ በማዕድን ዘርፍ የተጀመሩ ሥራዎች ለኢንዱስትሪው ማደግ ከፍተኛ አስተዋፆኦ እንዳላቸው አመላክቷል፡፡

በተመሳሳይ በግብርና ዘርፍ የተጀመሩ ሥራዎች በከፍተኛ ደረጃ ለኢንዱስትሪው ግብዐት መሆን ይችላሉ ያለው ፅህፈት ቤቱ በዚህም የምርት ልማትን ማረጋገጥ እንደሚቻል አረጋግጧል፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck
10.1K views12:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 14:14:01
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከማልታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መወያየታቸውን ገለጹ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከማልታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት “የማልታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢያን ቦርግን ዛሬ አግኝቻቸዋለሁ” ብለዋል።

በውይይታቸውም “በንግድ እና በኢንቨስትመንት ግንኙነት ላይ፣ በተለይም የቱሪዝም ዘርፍን ለማሳደግ በተጠናከረ መልኩ ከማልታ ጋር ስለምንሠራበት ሁኔታ ተወያይተናል” ሲሉም አክለዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck
11.8K views11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 14:04:23 የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

https://www.amharaweb.com/%e1%8b%a8%e1%8d%88%e1%89%b0%e1%8a%93-%e1%8c%a5%e1%88%aa-%e1%88%9b%e1%88%b5%e1%89%b3%e1%8b%88%e1%89%82%e1%8b%ab-17/
9.9K views11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 13:45:35
ኢትዮጵያና ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ ከ106 ሚሊዮን ዶላር በላይ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ (አይ ኤፍ ኤ ዲ) ከ106 ሚሊዮን ዶላር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡

ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና የዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ የምሥራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ክልል ዳይሬክተር ሣራ ምባንጎ-ቡን ተፈራርመዋል፡፡

የድጋፍ ገንዘቡ ከአይ ኤፍ ኤ ዲ 78 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር ፣ ከአውሮፓ ኅብረት 17 ነጥብ 84 ሚሊየን ዶላር እና ከኤ ኤስ ኤ 10 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የተሰባሰበ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ከድጋፉ የሚገኘው ገቢ በኢትዮጵያ የአሳታፊ ግብርና እና የአየር ንብረት ለውጥ ፕሮግራም ትግበራ ይውላል ነው የተባለው።

የፕሮግራሙ ዋና ዓላማ በተመረጡ የገጠር ቀበሌዎች የ150 ሺህ ቤተሰቦች ገቢን፣ ምግብን እና አመጋገብን በዘላቂነት ማሻሻል እና የአየር ንብረት ለውጦችን የመቋቋም አቅምን መገንባትም እንደሆነ ተመላክቷል።

እንደ ኢዜአ ዘገባ ፕሮግራሙ ሴቶች፣ ወጣቶች እና አካል ጉዳተኞች ላይ የሚያተኩር ነው። ድህነትን ለመቀነስ እና የመቋቋም አቅምን ለማሻሻል የተነደፈ እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
10.4K views10:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 20:46:56

3.0K views17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 19:11:39 https://www.youtube.com/live/WsoKgxLXwl4?feature=share
4.4K views16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 18:29:37
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ልዩ መልእክተኛ ጋር ተወያዩ ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ልዩ መልክተኛ ጋር መወያየታቸውን ገለጹ።
ሱዳን አሁን ከገባችበት ቀውስ በራሷ አቅም እና በልጆቿ ብልሃት የመውጣት ብቃቱ እንዳላት የኢትዮጵያ እምነት መሆኑን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በሀገሪቱ ግጭት ውስጥ የገቡት አካላት ልዩነቶቻቸውን በውይይት እንዲፈቱም ጥሪ አቅርበዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck
4.9K views15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 17:20:10
5.5K views14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 17:19:29 በኢትዮጵያ የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶች እና ሌሎች ዜናዎችን አካተናል



5.3K views14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ