Get Mystery Box with random crypto!

አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያ የውጭ እና የዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ። ባሕር ዳር: ሰኔ | Amhara Media Corporation

አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያ የውጭ እና የዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን የኬንያ የውጭ እና የዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር ዶክተር አልፍሬድ ሙቱዋን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።

ሁለቱ አካላት በሚጋሯቸው ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck