Get Mystery Box with random crypto!

“የጥምር ደን እርሻ ዝርያ ችግኞች 60 ፐርስንቱን የሚሽፈኑ ሆኖ በተለይም ለፍራፍሬ ዛፎች ትልቅ ት | Amhara Media Corporation

“የጥምር ደን እርሻ ዝርያ ችግኞች 60 ፐርስንቱን የሚሽፈኑ ሆኖ በተለይም ለፍራፍሬ ዛፎች ትልቅ ትኩረት ይሰጣል። የደን ችግኞች 35 ፐርሰንት ሲሸፍኑ የውበት ችግኞች 5 ፐርሰንት ይሸፍናሉ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ