Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሶማሊያና ከኬንያ ፕሬዝዳንቶች ጋር ተወያዩ። ባሕር ዳር: ሰኔ 05/201 | Amhara Media Corporation

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሶማሊያና ከኬንያ ፕሬዝዳንቶች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሶማሊያና ከኬንያ ፕሬዝዳንቶች ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል ።

ከኢጋድ የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ እና ከኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ነው ውይይት ያካሄዱት።

ብዙ የጋራ ጥቅሞቻችንን እና ሥጋቶቻችንን ከግምት ውስጥ በማስገባት የጋራ ተግዳሮቶቻችንን በድል ለመወጣት ኢትዮጵያ ከእያንዳንዱ ሀገር ጋር በመቀራረብ ለመሥራት ዝግጁ መኾንዋን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገልጸዋል ።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck