Get Mystery Box with random crypto!

Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

የሰርጥ አድራሻ: @wasulife
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 202.19K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ደህና መጡ‼
✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed
✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife
ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 334

2022-09-03 17:39:24
ቪዲዬ -- 2

ለማንኛውም ድሮን እንደዚህ ለይቶ ነው የሚመታው ከወራት በፊት መቀሌ መስፍን ኢንጅነሪግ ሲመታ የሚያሳየው ምስል ነው።
37.6K viewsWasu Mohammed, 14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:24:14
የሰቆጣ ወጣቶች ቤት አንገባም ብለዋል፣አሉኝ ምክንያታቸው ደግሞ ጥምር ጦሩን 24 ሰዓት ማገዝ ስሚፈልጉ ነው። ነፃነት በነፃ አይገኝነኘም።ተባረኩ


የቪዲዮና ድምፅ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
37.9K viewsWasu Mohammed, edited  14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:19:29 ራያ ግንባር ወፍጮ እንዲሆን ተፈርዶበታል መሰለኝ።ይመጣል ይመታል፣ ከእንደገና ይጨመራል፣አሁንም ያልቃል፣ይጨመራል፣የገባው ያልቃል አዲስ ይጨመራል።ያለው ሂደት ይሄ ነው።የእነጌቾ ምድራዊ ወንጀል አያልቅም።

የቪዲዮና ድምፅ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
37.0K viewsWasu Mohammed, edited  14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:15:12 ሰበር መረጃ

ህውሃት ጦርነት ከከፈተባቸው ሶስት ግንባሮች በሁለቱ 7 የሽብር ቡድኑ አዋጊዎች መማረካቸው ታውቋል።2ቱ ዛሬ በአበርጌሌ 5 በራያ ግንባር ሲሆን በሰጡት ቃል መሰረት መሪ ተዋጊዎችን ወደየተከተሞቹ እንደላኩ አመልክተዋል።ሃሳባቸው ትክክል እንደሆነ ማረጋገጫው ዛሬ ብቻ ተሁለደሬ 8፣ኮምቦልቻ 19 ፣ደሴ 23፣የቡድኑ አባላት እንደሆኑ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ለሰዓታት በተደረገ ፍተሻ መያዛቸው ታውቋል።ከእነዚህ መካከል 6ቱ የጦር መሳሪያ ተቀብሮ የተቀመጠበትን ቦታ የሚያነለክት ካርታ ይዘው ተገኝተዋል።ራሳችሁን እና ሠፈራችሁን ጠብቁ

የቪዲዮና ድምፅ  መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
32.6K viewsWasu Mohammed, 18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:44:08 ሌላ ሰበር መረጃ…...Loading........
38.7K viewsWasu Mohammed, 16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:18:43 ሰበር መረጃ

የባጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች እንደሚባለው ህውሃት በለኮሰው ጦርነት ከአበርጌሌ ተባረረ

ትናንት ለዛሬ አጥቢያ ሠላምን ፈልጎ በተቀመጠ የሀገር ጠባቂ ሠራዊት ላይ ከህውሃት ወራሪ ተኩስ ተከፈተበት።በወቅቱ ራሱን መከላከል ስለነበረበት የአፀፋ ምላሽ ሰጠ።ተንካሹ ወራሪ ሃይል ለጥምር ጦሩ ያለውን የወረደ አመለካከት በተግባር ያሳየበት ሂደት ነበር ብለውኛል የመረጃ ምንጨ።ከስፍራው በደረሰኝ መረጃ መሰረት ራሱ በጫረው እሳት ሲገረፍ ውሏል። ከአንድ አመት በላይ ሲፈነጭበት የነበረው አበርጌሌ ወረዳ 80% በጥምር ጦሩ ተነጥቋል።ራስን ከጥቃት ለመከላከል የተተኮሰው ጥይት ዜጎችን ነፃ አውጥቷል።የሂደቱ መጨረሻ የት ይሆን አብረን የምናየው ይሆናል።
==============================
የቪዲዮና ድምፅ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ

https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
47.0K viewsWasu Mohammed, edited  16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 18:47:13 ሰበር መረጃ…...Loading........
40.7K viewsWasu Mohammed, edited  15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 18:24:15 ወልቃይ በዘፈን ቀልጣለች፣የሙዚቃ መሳሪያው ጥይት ነው
41.2K viewsWasu Mohammed, 15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 18:23:01 በራያ ግንባር እየተካሄደ ያለው ትግል የሚደነቅ ውጤት የያዘ ቢሆንም እንደ ህዝብ ወጥቶ መታገል ያስፈልጋል።
41.0K viewsWasu Mohammed, 15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 18:02:07 አበርገሌ የተጫረው ክብሪት ለኳሹን እየለበለበው ነው
41.7K viewsWasu Mohammed, 15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ