Get Mystery Box with random crypto!

Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

የሰርጥ አድራሻ: @wasulife
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 200.44K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ደህና መጡ‼
✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed
✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife
ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 336

2022-09-04 14:22:24 ወልቃይት…
28.1K viewsWasu Mohammed, 11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 14:22:02 ሰቆጣ
በወለህ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከማለዳ ጀምሮ የጨበጣ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑ ታውቋል።ወራሪው ቡድን በቆቦ እየተከላከለ በሰቆጣ ማጥቃት እንደመረጣ መረዳት ተችሏል።
28.1K viewsWasu Mohammed, edited  11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 13:37:22 ሰቆጣ…
30.9K viewsWasu Mohammed, 10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 13:22:13 አላማጣ ሊፍቱ ህንፃ ጎን ደገመው
31.2K viewsWasu Mohammed, edited  10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 12:33:09 አላማጣ አብርሃም ማሞ ህንፃ አካባቢ ሰብሰብ እንዳሉ የሆነ ነገር እንደወደቀባቸው ሰምተናል
33.1K viewsWasu Mohammed, 09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 12:27:35
የሱዳን ካርቱም አየር ማረፊያ በጎርፍ መጥለቅለቁ ታውቋል።ሱዳን ከግብፅ ጋር ሆና አባይ አይገደብ በማለት እስክስታ የምትመታው ይህንን ሁሉ ተሸክማ ነው።ለማንኛውም ይህ የዛሬ ምስል ነው።
33.0K viewsWasu Mohammed, 09:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 12:00:09
ሰቆጣ

በሰቆጣ ከተማና አካባቢው ከ50 በላይ የአሸባሪው ሕወሓት ሰርጎ ገቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው መሆኑን የዋግኽምራ ብሔረሰብ ዋና አስተዳዳሪ ስቡህ ገበያው ገልጸዋል።

ሰርጎ ገቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በሰቆጣ ከተማ የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ በሕዝቡና በጸጥታ ኃይሉ ስለተደረሰባቸው መሆኑን አሚኮ ዘግቧል፡፡

ዋና አስተዳዳሪው የዋግኽምራ ሕዝብ በአሸባሪው ሕወሓት የተፈጸመበትን ወረራ ለመከላከል እያደረገ ያለውን ሁሉን አቀፍ ትግልና ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስበዋል።

መረጃ በፍጥነት ለማግኘት እዚህ ግቡ
t.me/wasulife t.me/wasulife

የቪዲዮና ድምፅ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
33.3K viewsWasu Mohammed, edited  09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 11:45:51 አላማጣ…
32.6K viewsWasu Mohammed, 08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 11:44:36

ይህ መረጃ ትክክል አለመሆኑን አሁን በተደወለልኝ ስልክ አረጋግጫለሁ።ሮቢትና አካባቢው ፋኖ የሰለጠኑትን ዝርዝር ይዘው ቤት ለቤት በመዞር ወጣቶችን እየደበደቡ ነው ብለውኛል።መረጃዎቹ በብዙ ውጣ ውረድ ነው የሚገኙት።ያጋጥማል ቤተሰብ ይቅርታ
32.6K viewsWasu Mohammed, 08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 07:52:12 ወሎ
ኮምቦልቻ ከተማ ላልተወሰነ ጊዜ በዋናው አስፓልት(ከፈን—ኮስፒ) የባጃጅ እንቅስቃሴ ታግዷል።ምክንያቱ ደግሞ የባጃጁ ቁጥር መንገዱ ከሚያስተናግደው በላይ በመሆኑና በወቅታዊ እንቅስቃሴ ላይ ተፅዕኖ በማሳረፉ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።።
2.1K viewsWasu Mohammed, 04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ