Get Mystery Box with random crypto!

Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

የሰርጥ አድራሻ: @wasulife
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 200.44K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ደህና መጡ‼
✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed
✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife
ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 337

2022-09-04 07:47:36 ወርቄ…
3.6K viewsWasu Mohammed, 04:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 07:21:27
ሰቆጣ

ሰቆጣ ከተማና አካባቢው በጥምር ጦሩ ጠንካራ ክንድ ሠላም ማደሩን የመረጃ ምንጮቼ አረጋግጠውልኛል።ትናንት ከቀኑ 5:00 ጀምሮ ተደናግጦ ከከተማዋ እየወጣ የነበረው ነዋሪ ከንጋት 11:00 በኋላ ወደ ሰቆጣ እየተመለሰ መሆኑን ሰምቻለሁ።እኔኮ አበርገሌን ነፃ ያወጣው የጥምር ጦሩ ከፊል ኃይል እየጨፈረ ወደ ሰቆጣ ገባ ሲሉኝ ቀልድ መስሎኝ ነበር።ለካስ አቀባበል ለማድረግ ነው።ለነገሩኮ ዘው ብሎ ገብቶ መውጣት የለም ክብር ለህዝብ ጠባቂዎቹ

መረጃ በፍጥነት ለማግኘት እዚህ ግቡ
t.me/wasulife t.me/wasulife

የቪዲዮና ድምፅ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
8.7K viewsWasu Mohammed, edited  04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 07:16:27 ሰላም ሠላም ሠላም እንደምን አደራችሁ
9.3K viewsWasu Mohammed, 04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 23:37:42 ወልቃይት ዛሬ የዋለችው በስኬት ነው
24.5K viewsWasu Mohammed, 20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 22:56:49 <<በውጊያ ቀጠና አቅራቢያ በሚገኙ ከተሞች የሰፈሩ የክልል አንድ የስደተኞችን እንቅስቃሴና የካምፕ ኑሮ በሚመለከት፦

~ለራሳቸው ለስደተኞቹ፣ እና
~ለአካባቢው ሕዝብ ደኅንነት፣
እንዲሁም
~ለሠራዊቱ እንቅስቃሴ ሲባል ከአካባቢዎቹ አርቆ ማስፈር ያስፈልጋል።

በተለይ በዋግኽምራና በሰሜን ወሎ ለሰፈሩ ስደተኞች ልዩ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል !>>

Wubishet Mulat
3.0K viewsWasu Mohammed, 19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 22:54:10 ሰቆጣ እና ወርቄ…
3.7K viewsWasu Mohammed, 19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 22:21:46 እስካሁን በነበሩት የህውሃት ወረራ ሁላችንንም የሚያሳስቡንና ስማቸው ጎልቶ የሚሰማው ከተሞች ናቸው።ለ15 በመቶው ስንጨነቅ 85 በመቶ የሚሆነውን አርሶ አደር ረስተናል
10.8K viewsWasu Mohammed, 19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 21:51:59 የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ ውስጥ እየዘዋወሩ ህዝቡ ተረጋግቶ እምዲቀመጥ መልዕክት እያስተላለፉ ነው።የከተማ አስተዳደሩን መልዕክት መስማት ይገባል።
16.9K viewsWasu Mohammed, 18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 21:46:12
ሰበር
-
የህወሓት ቀጣይ እስትራቴጅና የመጨረሻ ግብ ብሎ ያስቀመጣቸው ሚስጢራዊ ሰነዶች በጃችን ገብቷል።

በሰነዱ ላይ የሚከተሉት ዋናዋና ነገሮች ይገኙበታል።

(1)
ህወሓት ሰላም እንደማይፈልግና አማራን እንዴት እንደጥላት ፈርጆ ሲያበቃ አሁን ወዳጅ መስሎ ለመበተን እየሰራ እንዳለ፣

(2)
በተጨባጭ መሳርያ የሚያቀርቡለት ሃይሎች(ሀገሮች) መኖራቸውን ማመኑን፣

(3)
በሀገራችን የተለያዩ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ አማፂያንና ሽብርተኞችን እንዴት እንደሚደግፍ ያመነበትን፣

(4)
የእርዳታ ድርጅቶችን እንዴት አግባብቶ የእርዳታ ቁሳቁስ እንዳይነፍጉት እያደረገ እንዳለና እንደሚያደርግ አስቀምጧል።

(5) የትግራይ ወጣቶችን የማይቀርና የመጨረሻ ድል ነው እያለ እያምታታና እያታለለ ለጦርነት አሰልፎ እንደሚማግድ፣

የአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ምንም ትርጉም ስለሌለው መንግስት ሰላም አይፈልጉም ብሎ እያሳጣን ስለሆነ ከዚህ ወቀሳ ለማምለጥ እንጂ ዋናው ግባቸው በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ አኩራፊዎችን በማበራከት መንግስትን መገልበጥ እንጂ በድርድር ሰላም ይመጣል ብለው እንደማያምኑ ከተገለፁት ዋናዋናዎቹ ናቸው።

ሱሌማን አብደላ
18.4K viewsWasu Mohammed, 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 21:40:34 ሰቆጣ… ከሁለት አቅጣጫ ከአላማጣ በመረዋ እና በኮረም ሀሙሲት አድርጎ ወደ ሰቆጣ ለመግባት የሞከረው የህውሃት ወራሪ ሀይል ከሰዓት በኋላ ከጥምር ጦሩ ጋር ውጊያ ላይ መሆኑ ታውቋል። ጦርነቱ ከሰቆጣ 10 ኪሜ ወለህ በሚባል ቦታ ሲካሄድ እንደነበረረ ተሰምቷል።ከሰቆጣ ምዕራብ አቅጣጫ ወደ አምደወርቅ እና እብናት የመጓዝ እቅድ ይዘው እንደተነሱ ለማወቅ ተችሏል። Join t.me/wasulife …
19.0K viewsWasu Mohammed, 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ