Get Mystery Box with random crypto!

Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

የሰርጥ አድራሻ: @wasulife
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 202.19K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ደህና መጡ‼
✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed
✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife
ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 335

2022-08-31 18:47:13 ሰበር መረጃ…...Loading........
40.7K viewsWasu Mohammed, edited  15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 18:24:15 ወልቃይ በዘፈን ቀልጣለች፣የሙዚቃ መሳሪያው ጥይት ነው
41.2K viewsWasu Mohammed, 15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 18:23:01 በራያ ግንባር እየተካሄደ ያለው ትግል የሚደነቅ ውጤት የያዘ ቢሆንም እንደ ህዝብ ወጥቶ መታገል ያስፈልጋል።
41.0K viewsWasu Mohammed, 15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 18:02:07 አበርገሌ የተጫረው ክብሪት ለኳሹን እየለበለበው ነው
41.7K viewsWasu Mohammed, 15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:49:47 ሀይቅ ጃራ የነበሩ የትግራይ ተፈናቃዮች ወደ አፋር ክልል ተወስደዋል።
41.8K viewsWasu Mohammed, 14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:46:36 ጎብዬ ሰሜን አቅጣጫ ከቃሊም እየተሰበሰበ ያለው ወራሪ ኃይል ላይ ሁለት ጊዜ የአየር ጥቃት መፈፀሙ ተሰምቷል።

ወራሪ ኃይሉ ሮቢት በት/ቤት ውስጥ ተከማችቶ የነበረወረን ቁስለኛ ወደ አላማጣ ሲያጓጉዝ ማርፈዱ ታውቋል።

ወርቄ የሚገኙ አርሶ አደሮች ወደ ቀያቸው ለመግባት ያሰበውን ወራሪ ሲፋለሙ ውለው አድረዋል።በጥረታቸውም ስኬትን አስመዝግበዋል።
ከወልዲያና መርሳ ተፈናቅለው ወደ ደሴ ኮምቦልቻ ሀርቡ የሄዱ ወገኖች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ይገኛሉ።

ወልቃይት እና አበርገሌ ወደ ፊት ወጥረዋል።
41.4K viewsWasu Mohammed, 14:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 16:08:57 ጎብዬ—ሮቢት…ወርቄ
43.0K viewsWasu Mohammed, 13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:11:04
እንደህዝብ መጣሁ ላለህ ወራሪ መልሱ እንደዚህ ህዝባዊ ሆኖ መግጠም ነው።ወልቃይቴው እየተመመ ነው።
ወሎ፣ጎንደር፣ጎጃም ፣ሸዋ አንድ ሆኖ ከመመከት ውጭ ምርጫ የለም
44.1K viewsWasu Mohammed, edited  12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:07:32 ሰቆጣ

ልግደልህ ልዝረፍህ ብሎ ለተኮሰብህማ መቆም የለም።አበርገሌ ካደረስክ አይቀር ግፋ
☞ክብር ለእናንተ ለጀግኖቹ ይሁን
43.6K viewsWasu Mohammed, 12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:01:15 የወልቃይት ይለያል
42.9K viewsWasu Mohammed, 12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ