Get Mystery Box with random crypto!

ጎብዬ ሰሜን አቅጣጫ ከቃሊም እየተሰበሰበ ያለው ወራሪ ኃይል ላይ ሁለት ጊዜ የአየር ጥቃት መፈፀሙ | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

ጎብዬ ሰሜን አቅጣጫ ከቃሊም እየተሰበሰበ ያለው ወራሪ ኃይል ላይ ሁለት ጊዜ የአየር ጥቃት መፈፀሙ ተሰምቷል።

ወራሪ ኃይሉ ሮቢት በት/ቤት ውስጥ ተከማችቶ የነበረወረን ቁስለኛ ወደ አላማጣ ሲያጓጉዝ ማርፈዱ ታውቋል።

ወርቄ የሚገኙ አርሶ አደሮች ወደ ቀያቸው ለመግባት ያሰበውን ወራሪ ሲፋለሙ ውለው አድረዋል።በጥረታቸውም ስኬትን አስመዝግበዋል።
ከወልዲያና መርሳ ተፈናቅለው ወደ ደሴ ኮምቦልቻ ሀርቡ የሄዱ ወገኖች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ይገኛሉ።

ወልቃይት እና አበርገሌ ወደ ፊት ወጥረዋል።