Get Mystery Box with random crypto!

Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

የሰርጥ አድራሻ: @wasulife
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 200.44K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ደህና መጡ‼
✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed
✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife
ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 330

2022-09-07 14:33:34
የህውሃቱ ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ በቲውተር ያሰፈሩት ቃል በቃል

<<የኤርትራ ጦር በራማ ፣ ፀሮና ፣ ዛላምበሳ እና ዳሎል ግንባሮች ላይ ጥቃት ሰንዝሯል። ቀኑን ሙሉ በአዲግራት ከተማ ዳርቻዎች ላይ በጥይት እየመቱን ነው።የኛ ሃይሎች በምዕራብ ግንባር ከኤርትራ እና አብይ አህመድ ጦር ጋር እየተፋለሙ 2 ሳምንት አልፈዋል።ትግራይ ታሸንፋለች!>>

ደደቢት+ሽራሮ፣ሽሬ…እንደቀጠለ ነው።
39.5K viewsWasu Mohammed, edited  11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 14:28:24 የየጁ መናገሻ ወልዲያ ከተማን ለመሰለል በህውሃት ተሰማርተው የነበሩ እንደሆነ የተነገረላቸው 20 ሰዎች በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ታውቋል።
38.7K viewsWasu Mohammed, 11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 11:41:57 ራያ ግንባር…ሮቢት
18.3K viewsWasu Mohammed, 08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 10:52:15
22.3K viewsWasu Mohammed, 07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 09:52:36 ደደቢት + ሽራሮ+ ሽሬ+……=መቀሌ
25.8K viewsWasu Mohammed, 06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 09:48:00
ጉድ ሳይሰማ መሰከረም አይጠባም

የሂሳብ ዉጤታችን ወረደ በሚል ምክንያት አስተማሪያቸዉን ከዛፍ ጋር አስረው የደበደቡት ተማሪዎች

በህንድ ጃርክሃንድ ግዛት ዱምካ ት/ቤት ተማሪዎች የሂሳብ መምህራቸውን እና የትምህርት ቤቱን የአስተዳደር ሰራተኞች የ9ኛ ክፍል ፈተና ውጤታችን ላይ እንወያይበታለን በሚል ሰበብ ወደ ትምህርት ቤቱ ግቢ ከወሰዱ በኃላ ከዛፍ ላይ አስረው ድብደባ መፈጸማቸዉ ተሰምቷል። የተማሪዎቹ የቁጣ መነሻ የ9ኛ ክፍል ሒሳብ ፈተና መጥፎ ውጤት በማምጣታቸዉ የተነሳ መሆኑን ኢንዲያ ታይምስ ዘግቧል።
25.2K viewsWasu Mohammed, 06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 09:29:02
የፌደራሉ መንግሥት ‘ሸኔ’ ብሎ የሚጠራው እና በሽብርተኝነት የፈረጀው ቡድን በምዕራብ ኦሮሚያ በሚገኘው አርጆ ደዴሳ ስኳር ፋብሪካ ላይ ጥቃት ማድረሱ ተገለጸ።

ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ የሚጠራው ቡድን በምስራቅ ወለጋ ዞን የሚገኘውን ፋብሪካ ለሰዓታት ተቆጣጥሮ ከቆየ በኋላ ንብረት ማውደሙን እና ዘረፋ መፈጸሙን የስኳር ኮርፖሬሽኑ የሕዝብ ግንኙነት እና ተሳትፎ ዋና ክፍል ኃላፊ ረታ ደመቀ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

በዚህ ጥቃት ስምንት መኪኖች በእሳት የጋዩ ሲሆን፣ ስድስቱ የአርጆ ደዴሳ ተሸከርካሪዎች ሲሆኑ፤ አንዱ ደግሞ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን፣ ሌላኛው ተሸከርካሪ ደግሞ በፋብሪካው የነበረ የኮንስትራክሽን ድርጅት መሆኑን አቶ ረታ ጨምረው ተናግረዋል።

ታጣቂ ቡድኑ ካደረሰው ጉዳት በተጨማሪ ዘረፋ መፈጸሙን አቶ ረታ ጨምረው ተናግረዋል።

“የሠራተኞችን ሞባይል፣ ጫማ ይዘው ሄደዋል። ቁጥሩ ገና እየተጣራ ያለ ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች ወስደዋል። ከወሰዷቸው ዕቃዎች መካከል ሃርድ ዲስክ እና ፕሪንተር እንዳለበት ከፋብሪካው ሪፖርት ደርሶናል” ብለዋል።
(ቢቢሲ አማርኛ)
25.7K viewsWasu Mohammed, edited  06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 08:38:57
አምባሳደር ስለሺ በቀለ በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያን ድምጽ ላሰሙ ዳያስፖራዎች አድናቆታቸውን ገለጹ

በዋሽንግተን ዲሲ ዙሪያ ካሉና ከሌሎች ግዛቶች በመሰባሰብ በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጫናና የመገናኛ ብዙሃን ዘመቻ በመቃወም በሰላማዊ መንገድ የተቃውሞ ድምጻቸውን ላሰሙ የዳያስፖራ አባላት ትልቅ አድናቆት ማቅረባቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመልክቷል።

ትናንት ማምሻውን በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ አሸባሪው ሕወሓት ዳግም የከፈተውን ጦርነት የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።

ሰልፉ “በአገር ሕልውናና አንድነት አንደራደርም!” በሚል መሪ ሀሳብ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ፊት ለፊት ተከናውኗል።

የሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ ግብረ ኃይል ሰልፉን ከአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጋር በትብብር እንዳዘጋጀውም ተገልጿል።
(ዋልታ)
26.6K viewsWasu Mohammed, 05:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 08:24:58
ADVERTISEMENT

መኪና በቴሌግራም
https://t.me/AbrahamDealer

አዳዲስ እና ዘመናዊ የመኪና አማራጮችን የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/AbrahamDealer

በግብይቱ ውስጥ የእርስዎ ታማኝ አጋር

መኪና እንገዛለን፣ እንሸጣለን፣ እናስመጣለን እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!

ይደውሉ +251939842424

https://t.me/AbrahamDealer

________________________________
በቻናሉ ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ ኑ
  https://t.me/WasuMohammed
26.1K viewsWasu Mohammed, 05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ