Get Mystery Box with random crypto!

Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

የሰርጥ አድራሻ: @wasulife
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 200.44K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ደህና መጡ‼
✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed
✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife
ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 332

2022-09-05 20:45:16 ወልቃይት

በወልቃይት ጠገዴ ግንባር ህውሃት ጊዜ ወስዶ የሰራው ትልቁ የነጭ ድንጋር ምሽግ በጥምር ጦሩ መሰበሩ ታውቋል።ትናንት ተቀዛቅዞ የዋለው የወልቃይት ግንባር ዛሬ ከፍተኛ ውጊያ ተጋድሎ ተካሂዶ ድል ተመዝግቦበታል።

የቪዲዮና ድምፅ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
34.9K viewsWasu Mohammed, edited  17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 20:16:37
የራያ ግንባርን በቅርበት ከሚከታተል ወዳጄ ከደቂቃዎች በፊት የደረሰችኝ መልዕክት ነች
36.4K viewsWasu Mohammed, 17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 19:40:52
የኢትዮጵያ ጀግኖች በየግንባሩ ስራቸው መማረክና መደምሰስ ሆኗል።በርቱ በኢትዮጵያ መቃብር ላይ ጎጡን ለመመስረት ከሚሯሯጥ አሸባሪ፣ዘራፊና ወራሪ ጋር የሚያግባባው ጠረጴዛ ሳይሆን አፈሙዝ ነው
ፎቶ:—Melaku Kebede
37.7K viewsWasu Mohammed, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 19:34:33
90,100… ቤተሰብ ከልብ አመሰግናለሁ
ለምታደርሱኝ ገንቢ አስተያየቶች በድጋሜ አመሰግናለሁ
ከእናንተ ጋር የኢትዮጵያን የበላይነትና አሸናፊነት የሚያበስሩ መረጃን እየተለዋወጥን ኢንሻ አላህ እንቀጥላለን
36.9K viewsWasu Mohammed, edited  16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 19:24:47 ሽራሮ…
36.9K viewsWasu Mohammed, 16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 15:44:15
ONLY ETHIOPIA
42.9K viewsWasu Mohammed, edited  12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 15:43:01
አደርቃይ ነፃ ከሆነች በኋላ የተገኙት የህውሃት ምሽጎች
41.8K viewsWasu Mohammed, 12:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 15:36:05 ጎብዬ፣ሀራ…
የህውሃት ወራሪ ኃይል ከራያ ቆቦ አካባቢ የተበታተነ ሀይሉን አሰባስቦ ወደ ሮቢትና ጎብዬ ለመመለስ እየሞከረ መሆኑ ታውቋል።በዞብል በወርቄ በኩል ወደ ምዕራብ አቅጣጫ ሀራን ለመያዝ ያላቋረጠ ውጊያ እያደረገ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል።።
41.0K viewsWasu Mohammed, 12:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 15:28:01
<<ቁስለኛ ሆነህ ከተማ መታየት አይፈቀድም፣ተንቤ ትወሰዳለህ፣ህክምና ሰው በባይደርስበት ቦታ እንዲሰጥ ይደረጋል>> ምርኮኞች

የቪዲዮና ድምፅ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
41.0K viewsWasu Mohammed, edited  12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 15:23:24
40.8K viewsWasu Mohammed, 12:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ