Get Mystery Box with random crypto!

Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

የሰርጥ አድራሻ: @wasulife
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 200.44K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ደህና መጡ‼
✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed
✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife
ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 331

2022-09-07 08:21:22
ADVERTISEMENT

"የራስ ሚዲያ Yeras Media" የተሰኘ አዲስ የዩቲዩብ ቻናል ኑ ቤተሰብ ሁኑ ወቅታዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን እንዲሁም አነቃቂ መልዕክቶችን ታገኛላችሁ ሲል በአክብሮት ጋብዟችኋል።ሊንኩ ከታች ተቀምጧል። ገብታችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀሏቸው።






===============================
በቻናሉ ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ ኑ
  https://t.me/WasuMohammed
25.6K viewsWasu Mohammed, 05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 08:19:25
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ኡሙሩ ወረዳ በታጠቁ ቡድኖች ከ60 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ኢሰመኮ ገለፀ።

ኢሰመኮ ባወጣው መግለጫው በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ስር በሚገኘው ኡሙሩ ወረዳ ከነሐሴ 23 እስከ ነሐሴ 25 ቀን 2014 ዓ.ም. ድረስ በታጣቂ ኃይሎች በተፈጸሙ ጥቃቶች በርካታ ነዋሪዎች መገደላቸውን፣ መቁሰላቸውን እና መፈናቀላቸውን አስታውቋል።

ከኡሙሩ ወረዳ፣ ሀሮ አዲስ ዓለም ከተባለ ቀበሌ እና አጎራባች ከሚገኘው የአማራ ክልል፣ ቡሬ ወረዳ የተውጣጡ ታጣቂዎች በኡሙሩ ወረዳ በሚገኙና አገምሳ፣ ጆግ ምግር፣ ታም ኢላሙ፣ ጀቦ ዶባን፣ ጦምቤ ዳነጋበ፣ ጃዋጅ፣ ኛሬ፣ ለገ ሚቻ፣ ሉቁማ ዋሌ በሚባሉ ቀበሌዎች የኦሮሞ ብሔር ተወላጅ ነዋሪዎች ላይ ነሐሴ 24 እና 25 ቀን 2014 ዓ.ም. ጥቃት ተፈጽሟል ብሏል።

በእነዚህ ሁለት ቀናት በተደረጉ ጥቃቶች ከ60 በላይ ሰዎች መገደላቸውን፤ ከ70 በላይ ሰዎች መቁሰላቸውን፣ የነዋሪዎች የቤት ንብረቶች እና የቀንድ ከብቶች መዘረፋቸውን ኮሚሽኑ ካነጋገራቸው የአካባቢው ነዋሪዎች እና የመንግሥት ኃላፊዎች ለመረዳት መቻሉን አመላክቷል።

Via AL ain
25.4K viewsWasu Mohammed, 05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 08:15:17
ዕለተ ረቡዕ ጳጉሜ 2 ቀን 2014 ዓ.ም

ቤተሰብ ሠላም እንደምን አደራችሁ

በያላችሁበት በስኬት የተሞላ ብሩህ ቀን እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ

መረጃ መለዋወጣችንን እንቀጥላለን፣ጥቆማዎች ካላችሁ በውስጥ መስመር አድርሱኝ አስተናግዳለሁ።

t.me/wasulife
26.3K viewsWasu Mohammed, 05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 00:02:28
ደም እንለግስ

ደሴ
ኮምቦልቻ
ሀይቅ
መርሳ
ወልዲያ
ባህርዳር
ጎንደር
ደብረታቦር
ደባርቅ………ሆስፒታሎች ተገኝተን ደም እንለግስ
33.7K viewsWasu Mohammed, edited  21:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 00:00:12
100 ሰንጋዎች… ደጀንነት

የአማራ ክልል ባለሐብቶች 3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የሚገመቱ ሰንጋዎችን ድጋፍ ማድረጋቸውን የክልሉ ባለሀብቶች ወቅታዊ ኮሚቴ የሎጀስቲክ አስተባባሪ የሆኑት አቶ ሙሉጌታ ቢያዝን ተናግረዋል።
33.1K viewsWasu Mohammed, 21:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 23:30:07
ሽሬ ከተማ እንግዳን ተቀብላ በክብር ማስተናገድ የምትችል ውብ የደጋጎች፣የጀግኖች ከተማ ነች ሽ ሬ

ፎቶ:— ፋይል
33.7K viewsWasu Mohammed, 20:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 22:12:14 ሁለት ነገር…

☞አቶ ጌታቸው ረዳ ትናንት ከመቀሌ ከወትሮው በተለየመለሳለስ <<…የአማራና የትግራይ ህዝብ አንድ እንዲሆን እንሰራለን፣ከህዝቡ ጋር ጠብ የለንም፣ፋኖ አርፎ ይቀመጥ>> በማለት ሠላምን ሲሰብክ አምሽቶል(ሠላምን የሚጠላ የለም)

☞ዛሬ ኦፌኮ አዲስ አበባ ከወትሮው በተለየ መልኩ <<መንግስት በኦሮሚያ ክልል የሚኖሩ ንፁሃን የአማራ ተወላጆችን ደህንነት ማስጠበቅ አለበት>> ብሏል።

አሁን ላይ መጥፋት የሌለበት የሰው ህይወት ጠፋ እንጅ በፖለቲካው በቅርብ ጊዜ የእርቀ ሠላሙ ሂደት እንደሚጀምር ይጠበቃል።ይሁን ሠላሙን ያቅርብልን
36.3K viewsWasu Mohammed, 19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 21:57:26
በጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚመራው ጥምር ጦር ማይጠብሪን ገቢ አድርጓል።

ፎቶ:— ፋይል

መረጃ በፍጥነት ለማግኘት እዚህ ግቡ
t.me/wasulife t.me/wasulife

የቪዲዮና ድምፅ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
36.9K viewsWasu Mohammed, edited  18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 22:35:07 CNN ትኩረቱ በኢትዮጵያ ላይ ያደረገ ዶክመንተሪ ፊልም ሰርቶ ነገ እንደሚያሰራጨው ለማወቅ ተችሏል።የፊልሙ አላማ የኢትዮጵያን ገፅታ ለማጠልሸት መሆኑ ታውቋል።ቲውተር ላይ ተፅዕኖ በመፍጠር ጉዳየን ማስቀረት መቻል ይኖርብናል ።።
25.3K viewsWasu Mohammed, 19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 21:28:12

ሙዓዝ ጥበባት ዳንኤል ክብረት
31.3K viewsWasu Mohammed, 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ