Get Mystery Box with random crypto!

Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

የሰርጥ አድራሻ: @wasulife
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 200.44K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ደህና መጡ‼
✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed
✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife
ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 333

2022-09-05 15:23:16
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ሊዝ ትረስ አዲሷ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተመረጡ።

የቦሪስ ጆንሰን ተተኪ የሆኑት የ47 ዓመቷ ትረስ ሦስተኛዋ የሀገሪቱ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነዋል።

ትረስ ተፎካካሪያቸው ሪሺ ሱናክን ያሸነፉት 57.4 በመቶ ድምፅ በማግኘት ነው።
40.4K viewsWasu Mohammed, 12:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 12:13:43
4.6K viewsWasu Mohammed, 09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 12:01:59

ትናንት ምሽት ከሌሊቱ 7:00 ሰዓት አካባቢ ጋምቤላ በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ በህብረተሰቡ ጥቆማ የተያዘ 55 ክላሽንኮቭ ጠብመንጃዎች ናቸው። አካባቢያችንን እንጠብቅ

የቪዲዮና ድምፅ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
7.6K viewsWasu Mohammed, edited  09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 11:50:41
በትግራይ እናቶች ዱዓና ፆለት ከሞት የተረፉት ልጆቻቸው ሲሆኑ በመከላከያ ሠራዊቱ እንክብካቤ ስር ናቸው።
10.3K viewsWasu Mohammed, 08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 10:02:08 ከማለዳ ጀምሮ የሚሰማው የመቀሌ ግርግር ምን ይሆን?
21.6K viewsWasu Mohammed, edited  07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 09:33:10 በራያ ግንባር ያለው ጦርነት ተጠቃሎ ማለት በሚቻል ደረጃ ወደ ወርቄ እና ጉራ ወርቄ ገብቷል።ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው።ወራሪው የህውሃት ሀይል ወደ አልውሃ በሠው ማዕበል ድጋሜ ለመምጣት እየሞከር እንዳለም ታውቋል።

የቪዲዮና ድምፅ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
23.4K viewsWasu Mohammed, edited  06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 09:25:42
በእርዳታ ድርጅቶች ለትግራይ ህፃናት የገባው አልሚ ምግብ ለወታደር መሰጠቱን የሚያረጋግጠው ማስረጃ በተሰበሩት ምሽጎች እየተገኘ ነው።

ለተጎዱ ዜጎች የሚቀርበውን ኮርን ሶያ ብሌንድ /Corn Soya Belend/ የተሰኘ አጣዳፊ የምግብ እጥረትን ለማከም የሚውል የዓለም ጤና ድርጅት /WFP/ መመሪያን አሟልቶ የተዘጋጀውን አልሚ ምግብ ለታጣቂዎቹ ተጠቅሟል።

ይህ አልሚ ምግብ ዜጎችን ከርሀብ ሞት የሚታደግ እና የሚያክም ነው። አሸባሪው የህወሃት ቡድን ዜጎች በርሃብ ጠኔ ታመው እየሞቱ እሱ ግን በምሽግ ከዝኖ ታጣቂዎችን እየቀለበ ነው የሚያዋጋው።
24.0K viewsWasu Mohammed, 06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 09:22:19 አየር ሀይል ከንጋቱ 11:00 ጀምሮ ስራ ነው
23.1K viewsWasu Mohammed, 06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 07:44:02 አቧሬ

በራያ ቆቦ  07 ቀበሌ ልዩ ቦታው አቧሬ በሚባል አካባቢ የሚገኙ አርሶ አደሮች የታጠቁትን የግል ጦር መሳሪያ በህውሃት ታጣቂዎች ለነገ ማክሰኞ አስረክቡ መባላቸው ታውቋል።

ለምን እንሰጣለን በሚል ጥያቄ ላቀረቡ ግለሰቦች አሁን ዝም ካልናችሁ ስንመለስ ህይወት ታጠፉብናላችሁ የሚል ምላሽ እንደሰጧቸው ለማወቅ ተችሏል።

የቪዲዮና ድምፅ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
28.7K viewsWasu Mohammed, 04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 07:43:36
ADVERTISEMENT

መኪና በቴሌግራም
https://t.me/AbrahamDealer

አዳዲስ እና ዘመናዊ የመኪና አማራጮችን የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/AbrahamDealer

በግብይቱ ውስጥ የእርስዎ ታማኝ አጋር

መኪና እንገዛለን፣ እንሸጣለን፣ እናስመጣለን እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!

ይደውሉ +251939842424

https://t.me/AbrahamDealer

________________________________
በቻናሉ ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ ኑ
  https://t.me/WasuMohammed
28.0K viewsWasu Mohammed, 04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ