Get Mystery Box with random crypto!

በራያ ግንባር ያለው ጦርነት ተጠቃሎ ማለት በሚቻል ደረጃ ወደ ወርቄ እና ጉራ ወርቄ ገብቷል።ከፍተኛ | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

በራያ ግንባር ያለው ጦርነት ተጠቃሎ ማለት በሚቻል ደረጃ ወደ ወርቄ እና ጉራ ወርቄ ገብቷል።ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው።ወራሪው የህውሃት ሀይል ወደ አልውሃ በሠው ማዕበል ድጋሜ ለመምጣት እየሞከር እንዳለም ታውቋል።

የቪዲዮና ድምፅ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g