Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር መረጃ ህውሃት ጦርነት ከከፈተባቸው ሶስት ግንባሮች በሁለቱ 7 የሽብር ቡድኑ አዋጊዎች መማረ | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

ሰበር መረጃ

ህውሃት ጦርነት ከከፈተባቸው ሶስት ግንባሮች በሁለቱ 7 የሽብር ቡድኑ አዋጊዎች መማረካቸው ታውቋል።2ቱ ዛሬ በአበርጌሌ 5 በራያ ግንባር ሲሆን በሰጡት ቃል መሰረት መሪ ተዋጊዎችን ወደየተከተሞቹ እንደላኩ አመልክተዋል።ሃሳባቸው ትክክል እንደሆነ ማረጋገጫው ዛሬ ብቻ ተሁለደሬ 8፣ኮምቦልቻ 19 ፣ደሴ 23፣የቡድኑ አባላት እንደሆኑ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ለሰዓታት በተደረገ ፍተሻ መያዛቸው ታውቋል።ከእነዚህ መካከል 6ቱ የጦር መሳሪያ ተቀብሮ የተቀመጠበትን ቦታ የሚያነለክት ካርታ ይዘው ተገኝተዋል።ራሳችሁን እና ሠፈራችሁን ጠብቁ

የቪዲዮና ድምፅ  መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g