Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር መረጃ የባጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች እንደሚባለው ህውሃት በለኮሰው ጦርነት ከአበርጌሌ | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

ሰበር መረጃ

የባጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች እንደሚባለው ህውሃት በለኮሰው ጦርነት ከአበርጌሌ ተባረረ

ትናንት ለዛሬ አጥቢያ ሠላምን ፈልጎ በተቀመጠ የሀገር ጠባቂ ሠራዊት ላይ ከህውሃት ወራሪ ተኩስ ተከፈተበት።በወቅቱ ራሱን መከላከል ስለነበረበት የአፀፋ ምላሽ ሰጠ።ተንካሹ ወራሪ ሃይል ለጥምር ጦሩ ያለውን የወረደ አመለካከት በተግባር ያሳየበት ሂደት ነበር ብለውኛል የመረጃ ምንጨ።ከስፍራው በደረሰኝ መረጃ መሰረት ራሱ በጫረው እሳት ሲገረፍ ውሏል። ከአንድ አመት በላይ ሲፈነጭበት የነበረው አበርጌሌ ወረዳ 80% በጥምር ጦሩ ተነጥቋል።ራስን ከጥቃት ለመከላከል የተተኮሰው ጥይት ዜጎችን ነፃ አውጥቷል።የሂደቱ መጨረሻ የት ይሆን አብረን የምናየው ይሆናል።
==============================
የቪዲዮና ድምፅ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ

https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g