Get Mystery Box with random crypto!

TIKVAH-MAGAZINE

የሰርጥ አድራሻ: @tikvahethmagazine
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 196.59K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን 251913134524

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 166

2022-12-09 12:19:03 ቆይታ ከፍሥሓ ጓዴ ጋር ...

ፍሥሓ ጓዴ አሁን ላይ የ፭ኛ ዓመት የሕክምና ሳይንስ ተማሪ ሲኾን ለባለፉት ጊዜያት " ንሰር ሕክምና" የተሰኘ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾችን በመክፈት ልዩ ልዩ የጤና መረጃዎችን በቀላል እና ለማህበረሰቡ ግልፅ በኾኑ የአገላለፅ መንገዶች እያቀረበ ይገኛል። ለወደፊቱም በሰፊው "ዘመናዊ ሕክምናን በኢትዮጵያዊ ዕይታ ማዋሃድ" በሚል አንኳር ጉዳይ እንቅስቃሴዎችን ለማሳካት እየተጋ ይገኛል።

አዘጋጅ፡ ዶ/ር ፋሲካ ሽመልስ

@tikvahethmagazine
18.0K viewsedited  09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 12:12:06
#ጥቆማ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ የቢዝነስ ማስፋፊያ ዕቅድ ውድድርን ይፋ አድርጓል። በዚህ ሂደት የሚሳተፉ ተወዳዳሪዎች እስከ 500,000 የሚደርስ ሽልማት የሚያገኙ ሲሆን የስልጠናና የማማከር አገልግሎትም ያገኛሉ ተብሏል።

ለማመልከት http://bit.ly/3TzEl1E

@tikvahethmagazine
18.0K viewsedited  09:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 12:11:45
ለእንስሳት ዘርፍ ባለሙያዎች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን እንስሳት ዘርፍ ባለሙያዎችን በተመረጡ 43 ከተሞች ተደራጅተው የእንስሳት ዘርፍ ልማቱን የሚያሳድጉ ፓይለት ፕሮጀክቶች ላይ ድጋፍ ለማድረግ እየተንቀሳቀሱ መሆኑን አስታውቀዋል።

በዚህም በእንስሳት ዘርፍ የተማሩ እና የሰለጠኑ ባለሙያዎችን በኅብረት ስራ ማኅበራት በማደራጀት በዶሮ ሥጋ፣  በእንቁላል፣ በወተት ምርት፣ በግመል ወተት፣ በበግ ሥጋ እና በፍየል ሥጋ ምርት እንደሚሰማሩ ይደረጋል ተብሏል።

በመሆኑም በእንስሳት ዘርፍ ላይ የተማሩ ባለሞያዎች በቅድሚያ በየከተሞቹ ባሉ ኅብረት ሥራ ማዳራጃ ባለሥልጣን መደራጀትና በእነሱ በኩል የሚሰጠውን መመሪያ ተከትላችሁ አስፈላጊ በሆነው ሂደት ውስጥ ማለፍ እንደሚገባ ተገልጿል።

@tikvahethmagazine
16.4K viewsedited  09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 12:11:38
ቀላል እና ፈጣን በሆነ ፣ በዲጂታል መንገድ የታገዘ የብድር አገልግሎት በDemoz–Salary Advance Loan!

Empowering is our goal! “Demoz–Salary Advance Loan” provides easy  and fast access to salary advance loan, through digitally powered convenience. 

ለበለጠ መረጃ 6575 ይደውሉ!
በተጨማሪም www.digafmfi.et
16.1K viewsedited  09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 12:11:26
ውብ ነገን ዛሬ  ይግዙ

እጅግ ዘመናዊ የሆኑ አፓርታማዎችን
ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ 15% መነሻ ክፍያ ብቻ
እንደአከፋፈለዎ እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ

በሲኤምሲ ሚካኤል ጀርባ

የነገ እቅድዎን  ዛሬ ያሳኩ!

ለበለጠ መረጃ
ብሩክ ሠጠኝ
0912898237

telegram
@Bruk_Ayat_Realstate
@Bruk_Ayat_Realstate
18.7K views09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 16:04:58
የተበደረውን 150 ብር አልመለሰልኝም በማለት አባቱን የገደለው ግለሰብ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሸኮ ወረዳ ግዠ መሬት ቀበሌ ብርሃን በር ተብሎ በሚጠራበት ህዳር 27 ቀን 2015 ዓ.ም ምሽት በዉል ባልታወቀ ሰዓት ወላጅ አባቱን የተበደርከዉ ገንዘብ አልመለስክልኝም በማለት አባቱን በጦር ወግቶ የገደለዉን ፖሊስ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል።

የግድያዉ መንስኤ ልጅ አባቱን ያበደርኩህን 150 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) መልስልኝ ብሎ ሲጠይቀዉ አሁን የለኝም ጊዜ ስጠኝ ብሎ በተፈጠረ ፀብ ምክንያት ወንጀሉን መፈፀሙ የተገለጸ ሲሆን ፓሊስ በደረሰው ጥቆማ ተጠርጣሪውን በቁጥጥር ስር ውሎ ተጨማሪ ምርመራ እየተደረገበት እንደሚገኝ ከክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡

@tikvahethmagazine
8.2K viewsedited  13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 14:30:43
ግምታዊ ዋጋው 5 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር የሆነ እርጥብ ጫት በቁጥጥር ስር ዋለ

በጅግጅጋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ህዳር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ግምታዊ ዋጋው 5 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር የሆነ እርጥብ ጫት በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡

ወደ ጎረቤት ሀገራት በህገወጥ መንገድ ሊወጣ ሲል የተያዘው እርጥብ ጫት፣ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የኢንተለጀንስ ባለሙያዎች እና የኮንትሮባንድ መከላከል ሠራተኞች በጋራ ባደረጉት ጥብቅ ክትትል በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉን ከጉምሩክ ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

@tikvahethmagazine
14.2K views11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 14:30:21
የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት በሩብ ዓመቱ በወጪና ገቢ የጭነት አገልግሎት ከእቅዱ በላይ ማሳካቱን አስታወቀ

በበጀት አመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የምግብ ዘይት፣ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ፣የአፈር ማዳበሪያን ጨምሮ የተለያዩ የግብርና ግብዓቶችን ጨምሮ በድምሩ 471 ሺህ ቶን የወጪና ገቢ ጭነት ማጓጓዙ ተጠቅሷል፡፡

በዚህም ከእቅዱ በላይ 104 በመቶ አፈጻጸም ማስመዝገቡን ገልፀው በአገራዊ የወጭና ገቢ ጭነት ሚና ከነበረው የ12 በመቶ ድርሻ ወደ 15 በመቶ ከፍ ማለቱን ተነግሯል፡፡

በባለፈው በጀት ዓመት በቡና ምርት የወጭ ንግድ 98 በመቶ የሚሆነው የተጓጓዘው በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት መሆኑንም ጠቅሰዋል።

ከ60 ሚሊዮን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት እና የአፈር ማዳበሪያን በማጓጓዝ ሎጂስቲክስ አገልግሎት ማሳለጥ ተችሏል የተባለ ሲሆን በዚህም በሎጂስቲክስ 1 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር በኢትዮ ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት በኩል ማግኘቱ ተገልጿል።

የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር በ19 የባቡር ጣቢያዎቹ የወጪና ገቢ ንግድን በማቀላጠፍ በምጣኔ ሃብት እድገት ላይ አስተዋጽኦ እያደረገ መሆኑን ጨምሮ የዘገበው ኢዜአ ነው፡፡

@tikvahethmagazine
12.4K viewsedited  11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 14:30:10
ለመኖርያ ቤት ለቢሮ ለንግድ ቦታዎ ውብ እና ማራኪ የሆኑ ዲዛይኖችን በተመጣጣኝ ዋጋ ጥራት ካለው የፊኒሺንግ ስራ ጋር ሰርተን እናስረክቦታለን። ይደውሉልን።

የምንሰጣቸው አገልግሎት
የኢንቴርየር ዲዛይን እና የፊኒሺንግ ስራ
አርቴክቸራል ዲዛይን
የኢፓክሲ ስራ ( Epoxy Work )
የእንጨት ፓርቲሽኖችን መስራት
አጠቃላይ የእንጨት ስራ
ብራንዲንግ

Contact us  @etheldesign1
0939902740
0919361804

Join Telegram: t.me/etheldesign
10.4K views11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 14:29:45
በአንድ ድንጋይ ብዙ ወፎችን ከአያት አ.ማ

የአክሲዮን_ሽያጭ ዝርዝር ሀሳብ
➛ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100ብር ነው
➛ 10% የአገልግሎት ክፍያና
➛ 25% ቅድመ ክፍያ እና ቀሪ 75% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ ይከፍሉታል።

ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን
➛ብዛት:- 505 አክሲዮን
➛በብር:- 50,500ብር ጀምሮ

ብሩክ ሠጠኝ
0912898237
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
https://t.me/Bruk_Ayat_Realstate
https://t.me/Bruk_Ayat_Realstate
11.7K views11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ