Get Mystery Box with random crypto!

ቆይታ ከፍሥሓ ጓዴ ጋር ... ፍሥሓ ጓዴ አሁን ላይ የ፭ኛ ዓመት የሕክምና ሳይንስ ተማሪ ሲኾን ለ | TIKVAH-MAGAZINE

ቆይታ ከፍሥሓ ጓዴ ጋር ...

ፍሥሓ ጓዴ አሁን ላይ የ፭ኛ ዓመት የሕክምና ሳይንስ ተማሪ ሲኾን ለባለፉት ጊዜያት " ንሰር ሕክምና" የተሰኘ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾችን በመክፈት ልዩ ልዩ የጤና መረጃዎችን በቀላል እና ለማህበረሰቡ ግልፅ በኾኑ የአገላለፅ መንገዶች እያቀረበ ይገኛል። ለወደፊቱም በሰፊው "ዘመናዊ ሕክምናን በኢትዮጵያዊ ዕይታ ማዋሃድ" በሚል አንኳር ጉዳይ እንቅስቃሴዎችን ለማሳካት እየተጋ ይገኛል።

አዘጋጅ፡ ዶ/ር ፋሲካ ሽመልስ

@tikvahethmagazine