Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ የኢትዮጵያ ኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ የቢዝነስ ማስፋፊያ ዕቅድ ውድድ | TIKVAH-MAGAZINE

#ጥቆማ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ የቢዝነስ ማስፋፊያ ዕቅድ ውድድርን ይፋ አድርጓል። በዚህ ሂደት የሚሳተፉ ተወዳዳሪዎች እስከ 500,000 የሚደርስ ሽልማት የሚያገኙ ሲሆን የስልጠናና የማማከር አገልግሎትም ያገኛሉ ተብሏል።

ለማመልከት http://bit.ly/3TzEl1E

@tikvahethmagazine