Get Mystery Box with random crypto!

Zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabeshanews
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58.97K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-06-20 16:03:49 የፑንትላንድ ግዛት ጋሮዌ ከተማ ከንቲባ ኢትዮጵያዊያን ከአገር እንዲወጡ ማስጠንቀቂያ መስጠታቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ይህንን ተከትሎ በፑንትላንድ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንሲላ ከከንቲባው ጋር ውይይት ማድረጉን በማህበራዊ ሚዲያው አስታውቋል፡፡ በዛሬው እለት ከከንቲባው አብዱልቃድር መሀመድ ጋር በጉዳዩ ላይ ውይይት ማድረጉን ያስታወቀው ቆንሲላው ጨምሮም ‹‹ስደት አለም አቀፍ ተግዳሮት እንደሆና በርካታ ኢትዮጵያዊያን ወደአካባቢው እንደሚመጡ እንዲሁም ፑንትላንድን ጨምሮ ወደተለያዩ የሱማሊያ አካባቢዎች ኢትዮጵያዊያን እንደሚሰደዱ ለከንቲባው ገልፀንላቸዋል›› ብሏል፡፡ ሲቀጥልም ችግሩ የጋራ እንደሆነ መጥቀሱን ያስታወቀው ቆንሲላው የጋራ ችግርን በመመካከር መፍታት እንደሚገባና ወደሚዲያ መውሰድ ችግሩን የሚያባብስ በመሆኑ መታረም እንዳለበት ስምምነት ላይ መድረሱን አስረድቷል፡፡
6.8K views13:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-20 16:01:43

6.8K views13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-20 07:40:49

8.2K views04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-20 02:17:03

8.5K views23:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-20 01:08:43
"ቅዱስ ሚካዔል ምስክሬ ነው"
ሁሌም የሚካዔል ቀን የሚስረቀረቅ ድምፃቸው ከጆሮዬ አይጠፋም!

አቶ አበጀ በለው
7.7K views22:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-19 20:37:27

8.5K views17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-19 17:59:43 https://www.tiktok.com/t/ZTNRFhVbN/
9.0K views14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-19 06:43:14
እንደምን አደራችሁ??
10.3K views03:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-18 22:13:53

10.1K views19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-18 21:38:05
በመንግሥት ከተሰየመ ሁለት ዓመታትን ያስቆጠረው ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን «ኢትዮጵያ እየመከረች ነው» በሚል መሪ ቃል አዲስ አበባ ላይ የመጀመሪያው ምዕራፍ ምክክርን አካሂዷል።

ችግሩ ያለው አወያዩ እና ተወያዩ ላይ መሆኑ እንጂ ምክክሩም ባልከፋ ነበር። ችግር ፈጣሪ ጭንቅላት ምንም አይነት መፍትሄ ሊያመጣ አይችልም እንዲል አልበርት አንስታይን ኮሚሽኑ ወደ መሬት ወረድ ቢል የበለጠ ውጤታማ ይሆናል። ችግር ፈጣሪ ፖለቲከኞችን ወደ መድረክ ከማምጣት መፍትሄ አፍላቂ ህዝብን ማወያየቱ ይመከራል

መምህር ሰለሞን
10.2K views18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ