Get Mystery Box with random crypto!

የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

የቴሌግራም ቻናል አርማ the_red_forever_mv — የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
የቴሌግራም ቻናል አርማ the_red_forever_mv — የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
የሰርጥ አድራሻ: @the_red_forever_mv
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 22.71K
የሰርጥ መግለጫ

📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍
➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃
➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን
👇SUBSCRIBER ያርጉ
https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv
ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv

🔴Group➥ @man_united_forever
👨‍💻➥ @Sir_AbdGGMU

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-06-10 18:36:13
ስኮት ማክቶሚናይ ኤሪክ ቴን ሃግን በጣም የተለየ የሚያደርገውን ነገር ገልጿል

"በማንችስተር በተለያዩ አሰልጣኞች ስር ሰርቻለው ሁሉም አሰልጣኝ የራሱ የሆነ ሀሳብ አለው ግልፅ ነው ቴንሀግ ያለው ነገር ከሌሎች አሰልጣኞች
በጣም የተለየ ነው ነገር ግን እኔ እንዳልኩት ይህ እግር ኳስ ነው ሁልጊዜ አንተ ኳሱን ብቻ እንድታስብ ያረግሀል

"በሜዳ ላይ ስለ አዳዲስ ሀሳቦች እና መሰል ነገሮች እንድታስብ ያረግሀል ይህ ለተጨዋቾች ጥሩ ነው ከእግር ኳስ ጋር ለመሆን በጣም ጥሩው መንገድ ይህ ነው ክፍት አእምሮ እና ወደ እያንዳንዱ ጨዋታ መሄድ ዝግጁ መሆን ቴንሀግ አንድ ነገር እንድታረግ ከፈለገ ወደህ ታደርጋለህ በተቻለን መጠን ከኤሪክ ለመማር እንሞክራለን ለኔ እንደማስበው በጣም ጥሩ ነው በአንድ አመት ውስጥ ወድጄዋለሁ

"በዚህ አመት ጥቂት ግቦችን አስቆጥሬያለው ጎል ስታስቆጥር ሁሌም ልዩ ነው ነገር ግን ከዚህ የበለጠ ጎሎችን ማስቆጠር አለብኝ ጥሩ ቦታ ላይ እገኛለሁ በግራ እና በቀኝ እግሬ ኳሶችን መምታት እችላለሁ ይህም በእርግጠኝነ ግቦችን ማስቆጠር እንድችል ያረገኛል እንደማደርገውም እርግጠኛ ነኝ

"ለመጫወት እድሎችን ባገኘሁ ቁጥር የበለጠ ልለወጥ እንደምችል ይሰማኛል በማንችስተር ደስተኛ ነኝ ይህንን ክለብ እወዳለሁ ምንም ይሁን ምን ቢፈጠር ምንም ያህል ደቂቃ ብጫወት አሁንም በየቀኑ ጠንክሬ እሰራ እና ለቡድኑ የምችለውን ሁሉ እሰጣለሁ።

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
    
5.2K views15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 18:35:47 ለምን ኤሪክ ቴን ሃግ በማንቸስተር ዩናይትድ አማካይ ክፍል ላይ ክርስቲያን ኤሪክሰንን ለመተካት ሜሰን ማውንትን መረጠ

ማንችስተር ዩናይትዶች የኤሪክ ቴንሀግ አማካይ ክፍልን ለማደስ ከቼልሲው ሜሰን ማውንት ጋር በግል ስምምነት ላይ ደርሰዋል ማውንት በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የዩናይትድ ተጫዋች ሊሆን ይችላል ክርስቲያን ኤሪክሰን ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ ከአብዛኞቹ የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች በበለጠ ግልጋሎት ሰቷል

ኤሪክሰን በጥር ወር የቁርጭምጭሚት ጉዳት አጋጥሞታል ይህም እስከ ኤፕሪል ድረስ ከሜዳ እንዲርቅ አስገድዶታል ነገር ግን ከጉዳት ሲመለስ ያሳየው የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ በዝውውር መስኮቱ ዩናይትድ አዲስ ወጣት አማካኝ ማስፈረም ቅድሚያ የሚሰጠው ለምን እንደሆነ አሳይቷል

ምንም እንኳን የ31 አመቱ ተጫዋች ስኬታማ ፈራሚ ቢሆንም በቅርብ ጊዜ የተዳከመ መስሏል
ኤሪክሰን ለ90 ደቂቃ ያህል ተጭኖ መጫወት አይችልም በኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ ላይ የመጀመሪያ ተቀያሪ ተጨዋች መሆኑ ምንም አያስደንቅም ኤሪክሰን 2023 ከገባ በኋላ በፕሪምየር ሊጉ 13 ጨዋታዎችን ማድረግ የቻለ ሲሆን አንድ ጊዜ ብቻ ነበር ሙሉ 90 ደቂቃ መጫወት የቻለው እሱም በጥር ወር ከአርሰናል ጋር ነገር በሊጉ ባለፉት 6 ወራት ውስጥ በአራት አጋጣሚዎች ብቻ ከ80 ደቂቃ በላይ የተጫወተው

በኤሪክሰን ጉዳይ ሊረዱት የሚችሉ የአካል ውሱንነቶችን በሚገነዘበው ቴንሀግ በጥንቃቄ ነው ተጨዋቹን እያየዘው ያለው ይህ ሰው ከሁለት አመት በፊት የልብ ህመም ካጋጠመው በኋላ እግር ኳስ መጫወት ለመቀጠል ያለውን እድል በተአምር ነበር ያስቀጠለው ኤሪክ ኤሪክሰንን በነጻ ዝውውር ለማስፈረም መወሰኑ አስደናቂ ነበር በዚህ አመት ባሳየው ብቃት ይህንን ፊርማ ማድነቅ ተገቢ ሲሆን ነገርግን በ2023/24 የውድድር አመት ላይ ግን ኤሪክሰን ጨዋታዎችን ጀማሪ ለመሆን ብቁ እንደማይሆን ግልፅ ነው

ዩናይትዶች ከቼልሲው አማካኝ ሜሰን ማውንት ጋር በግል ውል ከስምምነት ላይ ደርሰዋል የኤሪክሰንን ሚናም ይጫወታል ተብሎ ይጠበቃል አንዳንድ ደጋፊዎቸ በማውንት ላይ ጥርጣሬ አለባቸው ነገር ግን እሱ አብሮዋቸው ለሰራቸው አሰልጣኞች ቁልፍ ተጫዋች ነበር እና አዲስ የተሾመው ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ በስታምፎርድ ብሪጅ ቢይዘው እንደሚመርጥ ተነግሯል ነገር ግን ተጨዋቹ ክለቡን መልቀቅ ነው ምርጫው

የማውንት የመከላከል ስራ ጥሩ ነው ቴንሀግ በአማካይ ክፍሉ ብዙ ጉልበትን ይፈልጋል ይህንንም ማውንት ይሰጣል የ24 አመቱ ኮከብ ለቡድኑ ተለዋዋጭነትን ያመጣል የእሱን ቁጥሮች ከኤሪክሰን ጋር በፕሪምየር ሊግ ማነጻጸር አስደሳች ነው ማውንት ለካሴሚሮ እና ብሩኖ ፈርናንዴዝ ፍፁም ተጣማሪ ሊሆን ይችላል እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ወደ መስመር አጥቂ አውጥተህ ማጫወት ትችላለህ እንዲሁም ብሩኖን እየተካ በ10 ቁጥር ሚና መጫወት ይችላል

ይልቁንም አበረታቹ ነገር ባለፉት አመታት በእያንዳንዱ የቁጥሮች መለኪያ ማውንት ከኤሪክሰን ይበልጣል ዩናይትዶች የኮብሃምን ምሩቅ ፍላጎት ማሳየት ለዛ ትክክለኛ ምክንያት ነው ማውንት ሁለገብ የመሀል ሜዳ ተሰጥኦ ያለው እና በቴንሀግ ወደ ትልቅ ደረጃ ሊደርስ ይችላል።

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
    
4.7K views15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 18:35:22
4.3K views15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 16:37:24 Masson greenwood Update!!

ግሪንውድ ንፁህ ሰው እንደሆነ በፅኑ ያምናል መጫወት ባለመቻሉ በጣም የተበሳጨ ሲሆን፣ ቡድኑ አሁን ምን እያሰበ እንዳለና ውሳኔውን ማወቅ እንደሚፈልግ ለዩናይትድ ግልፅ አድርጓል።
ሜሰን አሰልጣኙ እና አብዛኛዎቹ የቡድን አጋሮቹ ተመልሶ ቢመጣ እንደሚቀበሉት ሲሰማ በጣም ተደስቶም ነበር።


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
    
4.5K views13:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 12:11:51
ኤሪክ ቴን ሃግ ግሪንውድ ወደ ቡድኑ እንዲመለስ የሚፈልጉ ሲሆን፣ በድብቅ ሄዴው ሲጠይቁት የነበሩት የቡድን ጓደኞቹም ግሪንውድ እንዲመለስና፣ ሲመጣም መልበሻ ክፍል አቀባበል እንደሚያደርጉለት የተነገረ ሲሆን፣ ግሪንውድ አሁን ላይ በጥሩ አካላዊ ቅርጽ፣ ጠንካራ ልምምድ እየሰራ ይገኛል

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
    
4.8K views09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 12:10:54
በባለፈው የውድድር አመት ካደረግናቸው 38 የሊግ ጨዋታዎች ማርከስ ራሽፎርድ በ 14 ጨዋታዎች የጨዋታው ኮከብ በመባል በአንደኝነት ሲመረጥ ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ካሳሜሮ ደግሞ ስምንት ስምንት ጊዜ በማሸነፍ በሁለተኝነት ተቀምጠዋል ...እነሱን በመከተል አሌሀንድሮ ጋርናቾ 5 ጊዜ እንዲሁም ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ደግሞ 3 ጊዜ የጨዋታው ኮከብ ተብለው ተመርጠዋል

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
    
4.7K views09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 19:09:00 ያንን የእነ ፍሎሬንትኖ ፔሬዝን የሱፐር ሊግ እቅድ ብቻህን ተጋፍጠር አፈር ድሜ በመክተት ህልማቸውን ቅዠት ስታደርግ የአለም እግር ኳስ አፍቃሪያን ባለውለታቸው አድርገውሀል .. አሁን ደግሞ ለእኛ የማንችስተር ዩናይትድን ደጋፊዎች ከምንም ነገር በላይ ውድ የሆነው ክለባችንን ከግሌዘሮች እጅ ፈልቅቀህ አስወጣና የዘላለም ባለውለታችን ሁን .....ናስር አል ካህላፊ


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
    
5.0K viewsedited  16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 19:07:37
Breaking news...

የፒኤስ ጂ ፕሬዚዳንት የሆኑት ናስር አል ካህላፊ ግሌዘሮች ሼክ ጃሲምን እንዲያናግሩ ጣልቃ ገብተዋል፣ ከሰአታት በፊት ግሌዘሮች ከ ሼክ ጃሲም ጋር መነጋገራቸው ይታወሳል፣ የፔዤው አለቃም በአሁኑ ሰአት ከግሌዘሮች ጋር እየተነጋገሩ ይገኛል።



COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
    
4.9K views16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 16:47:21 ካሳሜሮ የማንችስተር ዩናይትድ የውድድር አመቱን የመጨረሻዋን የወሩ ኮከቦ ሽልማትን ማሸነፍ ችሏል


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
    
4.8K viewsedited  13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 14:36:43
ሰበር ዜና

በአሁን ሰአት ሼክ ጃሲም ከግሌዘሮች ጋ እየተወያዩ ሲሆን ምን አልባት እስከ ምሽት በዩናይትድ ሽያጩ ዙሪያ አዲስ ነገር ልንሰማ እንችላለን


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
    
5.0K views11:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ