Get Mystery Box with random crypto!

ያንን የእነ ፍሎሬንትኖ ፔሬዝን የሱፐር ሊግ እቅድ ብቻህን ተጋፍጠር አፈር ድሜ በመክተት ህልማ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

ያንን የእነ ፍሎሬንትኖ ፔሬዝን የሱፐር ሊግ እቅድ ብቻህን ተጋፍጠር አፈር ድሜ በመክተት ህልማቸውን ቅዠት ስታደርግ የአለም እግር ኳስ አፍቃሪያን ባለውለታቸው አድርገውሀል .. አሁን ደግሞ ለእኛ የማንችስተር ዩናይትድን ደጋፊዎች ከምንም ነገር በላይ ውድ የሆነው ክለባችንን ከግሌዘሮች እጅ ፈልቅቀህ አስወጣና የዘላለም ባለውለታችን ሁን .....ናስር አል ካህላፊ


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv