Get Mystery Box with random crypto!

Breaking news... የፒኤስ ጂ ፕሬዚዳንት የሆኑት ናስር አል ካህላፊ ግሌዘሮች ሼክ ጃሲ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

Breaking news...

የፒኤስ ጂ ፕሬዚዳንት የሆኑት ናስር አል ካህላፊ ግሌዘሮች ሼክ ጃሲምን እንዲያናግሩ ጣልቃ ገብተዋል፣ ከሰአታት በፊት ግሌዘሮች ከ ሼክ ጃሲም ጋር መነጋገራቸው ይታወሳል፣ የፔዤው አለቃም በአሁኑ ሰአት ከግሌዘሮች ጋር እየተነጋገሩ ይገኛል።



COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv