Get Mystery Box with random crypto!

በባለፈው የውድድር አመት ካደረግናቸው 38 የሊግ ጨዋታዎች ማርከስ ራሽፎርድ በ 14 ጨዋታዎች የጨዋ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

በባለፈው የውድድር አመት ካደረግናቸው 38 የሊግ ጨዋታዎች ማርከስ ራሽፎርድ በ 14 ጨዋታዎች የጨዋታው ኮከብ በመባል በአንደኝነት ሲመረጥ ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ካሳሜሮ ደግሞ ስምንት ስምንት ጊዜ በማሸነፍ በሁለተኝነት ተቀምጠዋል ...እነሱን በመከተል አሌሀንድሮ ጋርናቾ 5 ጊዜ እንዲሁም ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ደግሞ 3 ጊዜ የጨዋታው ኮከብ ተብለው ተመርጠዋል

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv