Get Mystery Box with random crypto!

ኤሪክ ቴን ሃግ ግሪንውድ ወደ ቡድኑ እንዲመለስ የሚፈልጉ ሲሆን፣ በድብቅ ሄዴው ሲጠይቁት የነበሩት | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

ኤሪክ ቴን ሃግ ግሪንውድ ወደ ቡድኑ እንዲመለስ የሚፈልጉ ሲሆን፣ በድብቅ ሄዴው ሲጠይቁት የነበሩት የቡድን ጓደኞቹም ግሪንውድ እንዲመለስና፣ ሲመጣም መልበሻ ክፍል አቀባበል እንደሚያደርጉለት የተነገረ ሲሆን፣ ግሪንውድ አሁን ላይ በጥሩ አካላዊ ቅርጽ፣ ጠንካራ ልምምድ እየሰራ ይገኛል

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv