Get Mystery Box with random crypto!

Masson greenwood Update!! ግሪንውድ ንፁህ ሰው እንደሆነ በፅኑ ያምናል መጫወት ባ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

Masson greenwood Update!!

ግሪንውድ ንፁህ ሰው እንደሆነ በፅኑ ያምናል መጫወት ባለመቻሉ በጣም የተበሳጨ ሲሆን፣ ቡድኑ አሁን ምን እያሰበ እንዳለና ውሳኔውን ማወቅ እንደሚፈልግ ለዩናይትድ ግልፅ አድርጓል።
ሜሰን አሰልጣኙ እና አብዛኛዎቹ የቡድን አጋሮቹ ተመልሶ ቢመጣ እንደሚቀበሉት ሲሰማ በጣም ተደስቶም ነበር።


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv