Get Mystery Box with random crypto!

የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

የቴሌግራም ቻናል አርማ the_red_forever_mv — የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
የቴሌግራም ቻናል አርማ the_red_forever_mv — የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
የሰርጥ አድራሻ: @the_red_forever_mv
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 22.71K
የሰርጥ መግለጫ

📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍
➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃
➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን
👇SUBSCRIBER ያርጉ
https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv
ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv

🔴Group➥ @man_united_forever
👨‍💻➥ @Sir_AbdGGMU

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-07-19 18:17:14
የአሮን ሙከራ
4.7K views15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-19 18:17:00
የቫንዴቢክ ጎል
4.5K views15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-19 18:16:22
የማውንት መከራ
4.5K views15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-19 18:16:07
የማውንት ቅጣት ምት
4.4K views15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-19 18:15:50
የማይኖ ብሎክ
4.2K views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-19 18:15:36
አማድ ስንጠቃ
4.1K views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-19 18:15:19
አማድ 2ኛ ሙከራ
4.1K views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-19 18:15:04
አማድ ሙከራ
4.3K views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-19 18:14:37
4.3K views15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-19 12:21:18
አልቫሮ ፈርናንዴዝ ሚጉዌል

ይህንልጅ በደምብ ተመልከቱ ምንያህል አስደናቂ ወጣት እንደሆነና ለቴንሀግ የቢውልድሀፕ ሀሳብ የሚመች ኮሪደሩን በጥሩ መልኩ መሸፈን የሚችል ጥሩ ጌም የማንበብ ኳሊቲ ያለው አስደናቂ ወጣት ሁኗል

በዘመኑ እግርኳስ ፎልባኮች ጎል አስቆጣሪ ለጎል የሚሆኑ እድሎችን ፈጣሪ ሁነዋል ይህብቻ አደለም እንደ CMF ወይም LCB ከዚህም ጋር LMF እየሆኑ ሲጫወቱ እያየንነው
ይሄልጅ በደምብ ጎልብቷል

በሊድሱ ጭዋታ LCB አድርጎት የፓሲንግ ችሎታው አስደንቆኛል በኋላለይ ወደ LMF ወሰደው እዛምላይ የነበረው እንቅስቃሴ ልዩነበር የሚያዘጋጃቸው ያለቁ ኳሶችአሉ እይታው እርጋታው በጣም ጥሩ እድገት ላይነው

ምጠራው ፍጥነቱንብቻነው በዚህ እርግጠኛ አልሆንኩም
በጣም ጥሩውና ለሚጫወትለት ቡድን ተጨማሪው ስጦታው በአየርላይ በአግባቡ ለመከላከል የሚመጥን ቁመትአለው በተጋጣሚው የግብ ክልል ውስጥም ጎሎች ማስቆጠር የሚችል እንደሆነ እያሳየ አልፏል አሁን ማላሲያ በጉዳት ከዝግጅት ጊዜውጋር አይቀጥልም ብዙ እድል የሚሰጠው መሆኑ አይቀርም እና በቴንሀግ ውሳኔ በዋናው ቡድን የሚቆይ ይመስለኛል በውሰት እንኳን ቢወጣ ከአንድ ሲዝን በኋላ የቦታው ሰው ለመሆኑ አያጠራጥርም ።

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
4.7K views09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ