Get Mystery Box with random crypto!

የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

የቴሌግራም ቻናል አርማ the_red_forever_mv — የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
የቴሌግራም ቻናል አርማ the_red_forever_mv — የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
የሰርጥ አድራሻ: @the_red_forever_mv
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 22.71K
የሰርጥ መግለጫ

📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍
➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃
➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን
👇SUBSCRIBER ያርጉ
https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv
ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv

🔴Group➥ @man_united_forever
👨‍💻➥ @Sir_AbdGGMU

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-05-08 10:44:56 የመጨረሻ ይቺን ብቻ ....

እኔ መቼም ያንቀን አልረሳውም የፋክስ ማሽኑ ስለተበላሸ ዝውውሩ ከሽፎ ማድሪድ የደረሰው ዳሂያ ወደ እንግሊዝ ተመልሶ የመጀመሪያ ጌሙን ሊያደርግ እየተዘጋጀነው ከጎሉ ጀርባ ያሉ ደጋፊዎች በሙሉ ዳሂያ ለማሟሟቅ ሲወጠና ወደነሱ ሲጠጋ በፍቅር በጭብጨባ ከዛም አልፎ በሚያምሩ ባነሮችና ፁሁፎች መልሰው ተቀበሉት አንደኛው ህፃን የያዘው ካርቶን ላይ Welcome two home ይላል ምንም ተቃውሞ ሳይሰማበት ምንም ጩሆት በሌለበት ልቡ ክዶ የሄደውልጅ ተመልሶ መጫወት ሲጀምር የዩናይትድ ደጋፊዎች ከልባቸው ተደስተውነው የተቀበሉት ምክንያቱም ሰው በጠፋበት ሰአት ሰውሁኖ አግኝተውታል ከአምስት በላይ ሲዝኖችን ለብቻው ቡድኑን ተሸክሞት አይቻለሁ በሚያስደንቅ መተጣጠፍ በሚያስደንቅ ችሎታ ብቻውን ያሸነፋቸው ብዙ ጌሞችአሉ ከአይን የማይጠፉ ብዙ ነገሮችን ሰርቷል

ኢምሬትስ ላይኮ 14 ኳሶችን አድኖ አርሰናልን ብቻውን አሸንፏል ደጋፊዎች በስሙ ይዘምራሉ ከመቀመጫችን ተነስተን ራሳችን የያዝንባቸውን ኳሶች እያዳነ አይተናል

ዳሂያ ያልሰራው ስራየለም እኔ ለሱ ያለኝን ፍቅርና ክብር መቼም አላጠፋውም ግን እግርኳስነው #ውለታ ብቻ በከፍታው አይኖርም አሁንም ዳሂያ ከነስህተቱ ከምርጥ ሹት እስቶፐሮች አንዱነው

ጊዜው ግን #Modern_Gk ይፈልጋል ኳስ ማዳንብቻ የግብ ጠባቂዎች ስራ ያልሆነበት ጊዜ ሁኗል ግብጠባቂ ክሬቲቨ ግብ ጠባቂ ጥሩ ፓሰር ግብጠባቂ እንድ ዲፕ ፕለይንግ ፕለይ ሜከሮች ዋና መዘውሩን አሽከርካሪ ግብ ጠባቂ የሁሉም ነገር ምንጭ ሁኗል አሁን የነ ብራድ ፍሪድል ቫንደርሳር ዳሂያ ዘመን አደለም ጊዜውነው ሁሉንም ነገር የቀየረው ለዚህነው እኔም የዳሂያ ቆይታ ከእንግዲህ ይበቃል የምለው አሰልጣኙ ከምሽቱ ሽንፈት በኋላ ተከላከለለት አይ ከኛጋር ይቆያል እንፈገዋለን አለ ልክነው መናገር ያለበት በዲፕሎማሲያዊ መንገድነው እውነት ግን በዳሂያ እምነት አለው ??? ጊዜው ይመልሰዋል !!

በነገራችን ላይ ዳሂያ ከልቡነው ክለቡን ሚወደው ስህተት ሲሰራና ጎሎች ሲቆጠሩ በጣም ያዝናል ይረበሻል ያስሜቱ በራሱ ቡድኑን ሚጎዳው ይመስለኛል ምንም እንዳልተፈጠረ ማሰብና ስህተቱን እረስቶ ቀና ማለት አለበት በራስ መተማመኑን ማጣት የለበትም የሱ መረበሽ ከቡድኑም አልፎ ደጋፊው ላይ ይደርሳል ይሄንነገር መተው ነበረበት ...

ከ 540 በላይ ጌሞችን ለዚህ ክለብ በዚህ ማልያ ያደረገን ግብጠባቂ ማሰናበት ቀላል አደለም ከባድ ውሳኔነው ትክክለኛው ሰው መገኘትም አለበት ነገርግን ከዚህ በኋላ ዩናይትድ በዳሂያ ሚኩራራበት ጊዜ አይሆንምና ክለቡን ቢለቅ ... ካልሆነም ቆንጆ ተፎካካሪ አምጠው ቀስበቀስ ቦታውን ለዘመኑ ግብጠባቂ ቢሰጡ .....መልካም ቀን


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
3.8K views07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 06:14:54
እልፍ ግዜ ክለቤን ታድገሃል፣ ማንም በሌለበት ኖረህ ተገኝተሃል፣ የማይዝሉ እጆችህ ከ 500 ጨዋታዎች በላይ ለዩናይትድ መረብ ዘብ ቆመዋል፣ እጃችንን በአፋችን አስጭነህ፣ በግርምት ደንዝዘን፣ ስላንተ ቃል ጠፍቶን፣ በአንተነትህ ኮርተን፣ በስምህ አዚመናል። እንደ ኮከብ ተወርውረህ፣ በእጅ በእግርህ ብሎክ አድርገህ፣ አንድን ቡድን ብቻህን አሸንፈህ ቀና አድርገኸናል። ቪንገርና ሳንቼዝ ይመስክሩ፣ አንተ ብቻህን ረተሃቸዋል። ያኔ ክለብ ኖሮ ተጨዋች በጠፋበት ዘመን፣ አንተ ብቻ ተገኝተህኮ ዩናይትድን ከብዙ ቅሌት አትርፈሃል። በስትሬት ፎርድ በአንተነትህ ተዚሟል።
ግን አሁንስ ዴቭ ?? ሁሉም ከስሟል፣ ሁሉም ጠፍቷል፣ ትኩረት ሸሽቶህ፣ ስህተት አጅቦህ፣ እጆችህ ዝለው፣ መወርወር ተስኖህ፣ አራት ኦጆች ያልናቸው አንድ ሆነው ተገኝተዋልና፣ አሁን ይበቃሃል። አውቃለሁ፣ እግርኳስ ውለታ አታውቅም እንጅ ብታውቅ ኖሮ ያንተ እዳ ነበረብን፣ ነገር ግን ክለብና ተጨዋች አይነጻጸሩምና ጋብቻችን ይበቃል፣ ስላደረክልን እያመሰገንን ክለባችንን ልቀቅልን
3.9K views03:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 21:56:20 ዌስትሃም 1_0 ማን ዩናይትድ
4.3K views18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 21:28:59 ዌስትሃም 1_0 ማን ዩናይትድ
4.2K views18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 21:28:27 ዴህያ ትልቅ ስህተት ! ሰርቶ ተቆጠረብን
4.2K views18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 21:24:21
የማርከስ ራሽፎርድ ምርጥ ሙከራ
4.1K views18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 16:12:49
ምን አይነት ተአምረኛ ክለብ ነው ግን የምደግፈው!!!

ይህን ታሪክ የጻፈ አንድም ክለብ አለመኖሩን ስነግራቹህ በታላቅ ዩናይትዳዊ ኩራት ነው! የስ ይህንን ታሪክ ይዞ የኖረው ማንችስተር ዩናይትድ ብቻ ነው!!
ማንችስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድትራፎርድ እየተጫወተ፣ በመጀመሪያው አጋማሽ መርቶ በተአምር ተሸንፎ አያውቅም፣ ዩናይትድ በመጀመሪያው አጋማሽ በኦልድትራፎርድ 313 ጨዋታዎችን በመጀመሪያ አጋማሽ እየመራ አጠናቆ 290 ጨዋታዎችን ሲረታ 23 ግዜ ብቻ አቻ ወጥቶ፣ ሽንፈት አስተናግዶ አያውቅም።
ማንችስተር ዩናይትድ

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
2.9K views13:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 19:48:59
ወትሮ እንዲህ ይባል ነበር የማንችስተር ዩናይትድ ሌጀንዶች አሰልጣኝነት አይዋጣለቸውም ይባል ነበር።

አሁን አሁን ላይ ግን፣ ምናልባት መጪው የእግርኳስ ዘመን በዩናይትድ ሌጀንዶችን በአሰልጣኝነት በትልቅ ደረጃ ሳያስመለክተን አይቀርም።

ኳስን ፕሮሰስ በማድረግ፣ እጅግ አጥቅቶ የሚጫወተውና፣ 90 ደቂቃ ፋታ የማይሰጥ ቡድን ገንብቶ፣ ሚድልስብሮውን ከወራጅ ቀጠና አውጥቶ ወደ ሊጉ ሊያሳድገው ከጫፍ ያደረሰው ማይክል ካሪክ፣ ብዙ እየተነገረለት ይገኛል።
ዋናውና በዋንጫ ታጅቦ የመጀመሪያ አመቱን በስኬት ያሳለፈው፣ የአያክስን የበላይነት ገርስሶ፣ የራሱን ምርጥ ቡድን የሰራው፣ አያክስን በተከታታይ ሁለት ግዜ አሸንፎ የደች ሱፐር ካፕና ደች ካፕን የወሰደው፣ ሩድ እጅግ ስኬታማ እየሆነም ይገኛል፣ ጥር ላይ ጋክፖን ለሊቨርፑል ለቆ ምንም ሳይጎልበት ባቋሙ የቀጠለው ሩድ፣ ምናልባት በቀጣዮቹ ዘመናት በትልቅ ደረጃ ልንመለከተው እንችላለን።

#GlazersOut
#NoRatcliffe
#Qatarin
#FullSaleOnly
3.7K views16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 09:05:21
ቀጣይ ጨዋታ 28 ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ  ተስተካካይ ጨዋታ ብራይተን  ከ ማን ዩናይትድ ሀሙስ ሚያዚያ 26 ምሽት 4:00

አሜክስ ስታዲየም

ድል ለገናናው ክለባችን

#GlazersOut
#NoRatcliffe
#Qatarin
#FullSaleOnly
4.0K views06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 08:56:43
ሰር ጂም ራትክሊፍ በአንደ ወቅት ይህንን ብሎ ነበር !

"ማንችስተር ዩናይትድ በግሌዘር ቤተሰቦች ነው የሚተዳደረው እኔ ከጆይል እና አቭርሃም ጋር ተገናኝቼ አውቃለሁ እነሱ በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው ለመናገር ያህል እነሱ የተከበሩ እና ቀጥተኛ ሰዎች ናቸው።

#GlazersOut
#NoRatcliffe
#Qatarin
#FullSaleOnly
3.9K views05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ