Get Mystery Box with random crypto!

የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

የቴሌግራም ቻናል አርማ the_red_forever_mv — የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
የቴሌግራም ቻናል አርማ the_red_forever_mv — የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
የሰርጥ አድራሻ: @the_red_forever_mv
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 22.71K
የሰርጥ መግለጫ

📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍
➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃
➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን
👇SUBSCRIBER ያርጉ
https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv
ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv

🔴Group➥ @man_united_forever
👨‍💻➥ @Sir_AbdGGMU

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-05-13 17:48:28 አንቶኒ ምን አይነት ክትፎ ሰርቶ መጨረሻው በዳቦ አርጎት አበላሸው
3.0K views14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 17:34:36
የማርሲያል ጎል!


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
3.1K views14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 17:34:03
የኤሪክሰን ሙከራ
3.0K views14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 21:40:02 የሁለት ቀኑ እረፍት  

ኤሪክ ቴንሀግ ቡድኑ ተከታታይ ሽንፈት ከቀመሰ በኋላ ለተጨዋቾቹ የሁለትቀናት እረፍት ለመስጠት ደፍሮ ከተጫዋቾቹ ጋር የተገናኘው ዛሬነው

በዚህ ሲዝን ማንቸስተር ዩናይትድ በሳምንት ሁለት ጌሞችን እያደረገ በቀናት በሳምንታት ልዩነት ብዙ ጌሞችን እያደረገ የተጓዘ ክለብነው ይህ ተደራራቢ ጭዋታን የማድረግ ግዴታ የቡድኑን አቅም እያሳሳው ቀጥሎ መጨረሻው ሲቃረብ በጣም ደካማውን ፍላጎት የሌለውን ተጋጣሚውን ፕረስ ከማድረግ ይልቅ 30 እና 40 ሜትሮችን ለተጋጣሚው በመተው በራሱሜዳ የሚገኝ ቡድን ሁኗል ይህ ድካም ያመጣው ችግር እንደሆነ ግልፅነው

ይህን ድካም ለመቀነስ ቴንሀግ የእረፍት ቀናት ለሁሉም አካል በመፍቀድ እረፍት ከሰጡ በኋላ ዛሬ ወደ ልምምድ የተመለሱ ሲሆን ተጨማሪ ሶስት ቀናትን ጌም ከማድረጋቸው በፊት ያገኛሉ  በሜዳቸው ከ ወልቨስጋር ለሚደረገው ፍልምያ በአካል እና በአእምሮ ተዘጋጅቶ ለመመለስ እረፍት ያስፈልጋል አሁን የሚቀረው ለአሰልጣኙ ታማኝ መሆንና ሜዳለይ መክፈል ብቻነው

ከሰባት ወራት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ ሰባት ቀናትን ያለጌም የቆዩበት ሳምንት ይህ ሳምንት ብቻነው  ከቀሯቸው አራት ጌሞች ሶስቱን በሜዳቸው ሲጫወቱ ወልቨስ ቼልሲና ፉልሀምን ያገኛሉ ከሜዳ ውጭ ከበርንማውዝጋር ብቸኛውን የሜዳ ውጭ ጌም ያደርጋሉ ከቀሪዎቹ 12 ነጥቦች ዘጠኙን መውሰድ ደሞ የሻምፒዮንስ ሊጉን ተሳትፎ ያስገኛል በተለይ እሁድ ከወልቨስጋር የሚደረገው ፍልምያ የሁሉም ነገር መጀመሪያ በመሆኑ በጉጉት ይጠበቃል

ከዛሬ ልምምድ የተወሰዱ ምስሎችን እነሆ ።


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
1.8K viewsedited  18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 21:39:41
1.8K views18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 17:14:30
Bitcoin/ቢትኮይን ይፈልጋሉ በተመጣጣኝ ዋጋ??

የኛ ቢትኮይን መሸጫ

ሼር ለሚገዙ ደበኞቻችን 1$=45 ብር ሂሳብ እንሸጣለን!

ሼር ሳይገዙ ቢትኮይን ለሚገዙን ደበኞቻችን 1$=45_47 ብር ሂሳብ እንሸጣለን!

#በተጨማሪም ለተለያዩ ለሶሻል ሚዲያዎ ለሚያስተዋውቁበትም ይሁን ለሚገበያዩበት  ክፍያ መፈፀም ሳይችሉ ሲቀሩ አይዘኑ በኛ በኩል ማስፈፀም ይችላሉ

ለፌስቡክ
ለቴሌግራም
ለኢንስታግራም
ለጎግል ለመሳሰሉ እናም
ለተለያዩ ጌሞች በኛ በኩል ክፍያዎን ማስፈፅም ይችላሉ በተመጣጣኝ ዋጋ

  የቴሌግራም ቻናላችን በመቀላቀል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ

በቴሌግራም አድራሻችን

@Buy_BitCoin_ETH   ላይ አነጋግራቹን ቢትኮይን ከኛ መግዛት ትችላላቹ

SHARE
more information join Telegram

https://t.me/joinchat/AAAAAEYn1bOupmochB0TDA
2.4K views14:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 17:05:58
ሼክ ጃሲም የዩናይትድ ሌጀንዶችን አነጋግረዋል!!

ኳታራዊዉ ቢሊየነር ቬክ ጃሲም፣ በተለይ ከ 1992_2008 የነበሩትን የዩናይትድ የቀድሞ ኮከቦች ያነጋገሩ ሲሆን፣ ዋነኛ አላማቸው ደግሞ ክለቡን ከገዙ ክለቡ መያዝ ያለበት በቀድሞ ኮከቦች ነው ብለው ስለሚያምኑ ነው። ሼክ ጃሲም ሃሳባቸው ተሳክቶ ክለቡን ከገዙት የቀድሞ ኮከቦች የተለያዩ የአመራር ቦታወችን ይይዛሉ፣ ከአሰልጣኙ ጋር አብረው ይሰራሉ፣ የክለቡን ውጤታማነትና የቀድሞው ማንነቱ ይመለስ ዘንድ አብረው ይሰራሉ፣ ይህም እንዲሆን ከአብዛኞቹ የቀድሞው ኮከቦች ጋር መክረዋል።


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
2.3K views14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 16:18:46
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የLaureus Sport የእለም ምርጥ ቡድን ውስጥ ተካቷል::


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
3.4K views13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 16:17:48
ክርስቲያን ኤሪክሰን የ2023 የላውረስ የአለም የአመቱ ምርጥ Comeback ሽልማትን አሸንፏል።

ከመውደቅ መነሳት፣ ከአለመኖር ወደ መኖር ተሸጋግሮ፣ ሞተ ሲባል ተነስቶ፣ አበቃለት ተብሎ ተገፍቶ፣ ዛሬ በታላቁ ዩናይትድ ተገኘ!!


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
3.3K views13:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 13:53:11 በአማካኝ በየ ሶስት ቀኑ አንድ ጨዋታ ክለቡ ያደርጋል፣ በኤፕሪል ወር ብቻ ዩናይትድ 9 ጨዋታዎችን አድርጓል፣ ባለፉት 37 ቀናት ደግሞ 11 ጨዋታዎችን ከውኗል፣ ተጨዋቾች እጅግ ከፍተኛ ድካም ላይ መሆናቸው የማታውን ጨዋታ ማየት በቂ ነበር።

መሮጥ ተስኗቸው እግራቸው ተሳስሮ ተመልክተናል፣ የቴን ሃግ ተደራራቢ ጨዋታዎችን ከግምት ያላስገባ ፍልስፍና በተለይ አሁን ላለው ውጤት እጅግ ተጠያቂውም ነው፣ ብሩኖን ቀለል ያሉ ጨዋታዎች ላይ በማሳረፍ ሳቢትዘርን በሱ በመተካት ማጫወት ይቻል ነበር፣ አንቶኒን በፔሌስትሪ ቢያንስ ቡድኑ ከመራ በኋላም ማሳረፍ ይቻላል፣ ራሽፎርድን በብዙ አማራጭ ማሳረፍም ይቻል ነበር። ከነዚህ ስህተቶች ጀርባ የቫራንና ማርቲኔዝ ጉዳት ክለቡን ጎድቶታል።

አወ የነሱ ቦታ በሊንድሎፍና ሾው ተሸፍኖ ይሆናል፣ ነገር ግን የሾው ወደ መሃል መግባት የዩናይትድን ኮሪደር ጥቅም አልባ አድርጎታል፣ የራሽፎርድ የማጥቃት ሃይል ሾው ባለመኖሩ ተገድቧል።

ብሩኖን እንደ Lb ሆኖ ትናንት ተመልክተነዋል፣ ይህ ደግሞ ዩናይትድ ምን ያህል ምርጫ እንዳጣ ማሳያ ነው።

ተጨዋቾች እጅግ ጫና ውስጥ ናቸው፣ ትናንት ያቺ ጎል ስትቆጠር፣ ራሽፎርድ ራሱን ይዞ ሲተክዝ ብሩኖ ሲበሳጭ ሊንድሎፍ መሬት ሲደበድብ ነበር፣ ከፍተኛ ድካም ከ ጫና ጋር አስቸጋሪ ሆኗል።

ቴን ሃግ ለምን ምን እንዳሰበ ባላውቅም፣ ዩናይትድ ፎረስትን የረታውን ቡድን (አሰላለፍ) ለምን መድገም እንዳልፈለገም አላውቅም።

አንቶኒ ማርሺያልና ፍሬድ ብዙ ጨዋታ ሳያደርጉኳ ከተዳከሙት በላይ ሆነዋል፣ ወደሜዳ ገብተው የሚፈጥሩት የለም።

የአንቶኒ ጉዳይ ሊጉን ካለመድመድ+ተደጋጋሚ ጨዋታ ጥቅሙን አጥፍቶታል፣ ብዙ ብዙ የዩናይትድ ችግሮች ጎልተው የወጡበት፣ ቀጣይ አመት የሚቆየውና የሚሄደው የለየበት ግዜ የፈተና ወር ያለፈውና መጪው ወር ነው!!

በዚህ ቡድን ውስጥ ብዙ ነገር ይታያል! የሚታየው ችግ የሚነቀለው ግን #ሼክ_ጃሲም ኦልድትራፎርድ ከደረሱ ብቻ ነው!!


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
3.8K viewsedited  10:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ