Get Mystery Box with random crypto!

ሼክ ጃሲም የዩናይትድ ሌጀንዶችን አነጋግረዋል!! ኳታራዊዉ ቢሊየነር ቬክ ጃሲም፣ በተለ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

ሼክ ጃሲም የዩናይትድ ሌጀንዶችን አነጋግረዋል!!

ኳታራዊዉ ቢሊየነር ቬክ ጃሲም፣ በተለይ ከ 1992_2008 የነበሩትን የዩናይትድ የቀድሞ ኮከቦች ያነጋገሩ ሲሆን፣ ዋነኛ አላማቸው ደግሞ ክለቡን ከገዙ ክለቡ መያዝ ያለበት በቀድሞ ኮከቦች ነው ብለው ስለሚያምኑ ነው። ሼክ ጃሲም ሃሳባቸው ተሳክቶ ክለቡን ከገዙት የቀድሞ ኮከቦች የተለያዩ የአመራር ቦታወችን ይይዛሉ፣ ከአሰልጣኙ ጋር አብረው ይሰራሉ፣ የክለቡን ውጤታማነትና የቀድሞው ማንነቱ ይመለስ ዘንድ አብረው ይሰራሉ፣ ይህም እንዲሆን ከአብዛኞቹ የቀድሞው ኮከቦች ጋር መክረዋል።


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv