Get Mystery Box with random crypto!

የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

የቴሌግራም ቻናል አርማ the_red_forever_mv — የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
የቴሌግራም ቻናል አርማ the_red_forever_mv — የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
የሰርጥ አድራሻ: @the_red_forever_mv
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 22.71K
የሰርጥ መግለጫ

📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍
➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃
➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን
👇SUBSCRIBER ያርጉ
https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv
ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv

🔴Group➥ @man_united_forever
👨‍💻➥ @Sir_AbdGGMU

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-06-08 23:09:05
ሁለቱም ተከላካዮች ወደ ዩናይትድ ለመምጣት ስምምነት ላይ የደረሱ ናቸው የዩናይትድ ሰወች ከሁለቱም ጋር የግል ጥቅማቸው ላይ ጨርሰዋል ነገርግን ሁለቱም በአንድጊዜ ለዩናይትድ ይፈራረማሉ ማለት አደለም የዩናይትድ ፕላን A የናፖሊው ኪም ሚንጃይ ሲሆን የሱ ዝውውር ከከሸፈግን የሞናኮውን ዲሳስ ያገኙታል ማለትነው

ኪም አሁን በኮሪያ የወታደራዊ ግዴታዎች ጋር በሀገሩ ይገኛል እና እዛም ለተጨማሪ ቀናቶች ይቆያል እንደ ፉት መርካቶ ላጋዜታ ዴሎስፖርት የመሳሰሉ የጣሊያን ተነባቢ ጋዜጦች ኪም ተመልሶ ወደ ናፖሊ አይመጣም ወደ ዩናይትድ ይሄዳል እያሉ ቢገኝም የተጨዋቹ ውሳኔ እስካሁን አልተረጋገጠም ናፖሊወችም ዛሬ አዲስ የውል እድሳት ኩንትራት የሰጡት ሲሆን የደሞዝ ጭማሪ ይደረግለታል ይህን ሚቀበለው ከሆነደሞ በተጨዋቹ ውልላይ ያለው ኩንትራት ማፍረሻ ሂሳብ ያሻቅባል ማለትነው

ነገርግን የዚህ ተጨዋች ማረፊያ ኦልድትራፎርድ እንደሚሆን እየተጠበቀ ይገኛል ።


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
    
5.1K viewsedited  20:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 22:57:19 Mason mount

its too early to say nothing ግን ይህ ዝውውር ከተሳካ እና ማውንት ለቴን ሀግ ምን ሊሆን ይችላል የሚለውን በተለያዩ መመዘኛወች የራሴን ሀሳብ አስቀምጣለሁ።
ኤሪክ ቴን ሀግ በሁለት advanced 8ቁጥሮች መጭውን ሲዝን ለመጫወት እንዳሰበ ብዙ መረጃወች እየወጡ ነው የመጀመሪያ የመሀል ሜዳ ፈራሚው ደግሞ ሜሰን ማውነት ሊሆን ይመስላል።

ማውንት ምን አለው ምን ሊሰጠን ይችላል?
☞progressive pass
ሜሰን ማውንት ለፈጣን ሽግግር ምቹ የሆኑ ፓሶችን ማድረግ የሚችል ከመሀል ሜዳ ወደ አጥቂወች ቀጥተኛ እና የተሳኩ ኳሶችን በማድረስ እንድሁም ጥሩ እይታ ያለው ነው ።
☞pressing
Socks off worker የሚባሉ አይነት ተጫወቾች አይነት ነው እርፍ የማይል ጠንካራ ሰራተኛ የሆነ His intensity off the ball is excellent ይህ ከቡርኖ ፈርናንደሽ የሚያመሳስለው ጎኑ ነው በዚህ አመት possession adjusted pressure በማድረግ በሊጉ በሶስት ተጫወቾች ነው የሚበለጠው ጥሩ አመት ሳያሳልፍ ይሰመርበት።
☞ball carrying
ዩናይትድ አሁን ካሉት አማካዮች በተሻለ ኳስን እየገፋ መሄድ የሚችል አማካይ ነው ምን አልባት low centre of gravity አላቸው የሚባል ተጫወቾች አይነት ኳስ ገፊ አይደለም ሆኖም ግን ኳሶችን ወደ ላይኛው የሜዳ ክፍል ይዞ መውጣት ይችላል ።
☞attacking threat
ማውንት ጎሎችን ማስቆጠር የሚችልgoal instinct ያለው ግብ እድሎችን መፍጠር የሚችል የቆሙ ኳሶችን የሚጠቀም አንድ የማጥቃት ሀይል መጨመር የሚችል ከመሆኑ በላይ በሊጉ ከማንም በላይ የግብ እድሎችን የፈጠረና መፍጠር የሚችለው ብሩኖ ፈርናንደሽ ጎን ቢጫወት ምን ያህል እድሎችን በየጨዋታው ማግኜት እንደምንችል ማሰብ ቀላል ነው።
☞Dynamsim
ማውንት እንደ ግራ ክንፍ ተጫወች መጫወት የሚችል፣በተቃራኒ ፉልባክና የመሀል ተከላካይ ያሉ ቦታወች ላይ መገኜት የሚችል ባህሪይ የያዘ መሆኑ ከማርከስ ራሽፎርድ ጋር በእንቅስቃሴ ውስጥ ቦታ ልውውጥ እንድፈጠር ያደርጋል በተለይ በዚህ አመት በ9ሚና የተሰራበት ራሽፎርድን box ውስጥ ጊዜ እንድያሳልፍ ይረዳዋል በሌላኛው ጎን ደግሞ ከማውንት በሁለቱም half space መገኜት እና ኳስ መቀበል መቻሉ ከአንቶኒ ማግኜት የምንመኜውን ነገር ለማገዝ ምቹ ያደርገዋል።
☞Crossing accuracy
ማውንት በ20/21በሊጉ ጥሩ የክሮስ ስኬት ካላቸው ተጫወቾች የመጀመሪያው ሆኖ ጨርሷል በአማካይ ተጫወቾች ሜዳ ወደ ቀኝ በኩል እየተገኜ በአማካይ በጨዋታ 5 የተሳኩ ክሮሶችን ማድረግ ይችላል ።

ኤሪክ ቴን ሀግን ባለፈው አመት በብዙው ካሳደዱት የተጫወች ባህሪይ አይነት ማለት ብዙ ከኳስ ጋር ትዕግስት ያለው (ዲዮንግ)በመተው እንደት ወደ ፈጣን ሽግግር ለሚመች ተጫወች ዞሩ የሚለው ብዙ ጥያቄ ይዞ ይመጣል ምን አልባትም ሀግ በከፍተኛ ኳስ ቁጥጥር ከታወቀው 2018/19ማለትም በሁለት የተለያየ ሚና ባላቸው ተጣማሪወዎች አንዱ በመከላከሉ ጥሩ የሆነ ሌላኛው progressive, roaming በሜዳው በብዙ ቦታወች የሚያካልል እና ብዙ ሰአቱን ቦክስ ውስጥ የሚያሳልፍ 10ቁጥር (Schone De jong, Van DB) ከሰሩት ቡድን ይልቅ 2021ላይ በሁለት advanced 8እና single pivot (Alvarez, Gravanbrech,Klaassen )የሚመስል ሊሆን ይችላል ።
ምን አልባትም ይሄ መንገድ ብዙ ለኳስ ቁጥጥር የማይጓጓና ፈጣን የማጥቃት ሽግግር ላይ የተመሰረተ ቡድን ሊሆን ይችላል ግን እዚህ ጋር አንድ ግልፀ ጥቁር ነጥብ አለ በፈጣን ሽግግር ላይ ለሚመሰረቱ ቲሞችም እንድሁ በከፍተኛ ዃስ ቁጥጥር እንደሚሰሩ ቡድኖች በእግሩ ለመጫወት የማይቸገር ግብ ጠባቂ ወሳኝ ነው ግብ ጠባቁው በሶስት ነገሮች ላይ ጥሩ መሆን አለበት (precision, timing, awareness)
timing ኳስ ከራሱ ክልል ማስጀመር እንዳለበትና ተቃራኒወቹ ያልተደራጁበትን ጊዜ የሚረዳ እና ለፈጣን ማጥቃት የሚያጋልጥ ውሳኔ ያለው ኳስ የሚሰጥ√

Precision ኳሱን ለሚፈልገው ሰው በትክክል የሚያደርስና እንድሁም የሰው ምርጫው ትክክል የሆነ√
awareness የቡድኑን የጨዋታ መንገድ ጠንቅቆ የሚረዳና ለዚህ ዝግጁ የሆነ ሰው that man is not david de gea!
ሌላው ካሴሚሮ ኳስ ከተከላካይ በመቀበል ምቹ ባለመሆኑ የሚፈጠሩ ችግሮችን መልስ መስጠት የሚችል ወይም ኳስ በመመስረት ውስጥ ወደ 6ቁጥር ቦታ ላይ የሚሳብ የመሀል ተከላካይ ያስፈልጋል በዚህ በኩል እድለኝነቱ ማርቲኔዝ ቀድሞ ያለን ተጫወች ነው ግን አሁንም ኳስ ጋር ጥሩ የሆነ ከኳስ ውጭ agressive ተከላካይ ያስፈልገዋል።

ለሁሉም ግን ሜሰን ማውንት ጥሩ አይደለም የሚሉ የቼልሲ ደጋፊወች ስሜት ግልፅ ነው which is normal ያሳደገውን ክለብ ትቶ ወደ ተቀናቃኝ ቡድን ሊሄድ ነው የሚሰማቸው ስሜት ሁላችንም ላይ ያለ ነው ሌሎች ግን እንትና አልተሳካለትም እሱም አይሳከለትም ብለው የሚሞግቱት hypocrisy ነው ምንም መሞገቻ አያቀርቡም ልጁ እኛ በግርድፉ የምናየው ይቅርና ቱሄል፣ አርቴታ፣ ክሎፕ ፣ሳውዝ ጌ፣ፖተር፣ ፖቼ ፣ሀግ ዝም ብለው አልፈለጉትም።

i hope he will with us next szn n no problem he will prove any doubts

በ Hatem ben arfa


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
    
5.0K views19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 06:45:47
የፈረንሳዩ ታማኝ ጋዜጣ ሊኪፕ ይዞት የወጣው ዜና አክሴል ዲሳስ ዩናይትድን ለመቀላቀል እንደመረጠ ገልጿል ምንጩ በሁለቱ ክለቦች መሀልግን የተደረገ ድርድር የለም ነገርግን ሞናኮ ከ 40/50ሚዮ ለማግኘት እቅድ አላቸው ሲል አስነብቧል ዲሳስ LB ላይም የመጫወት አቅም አለው

መረጃው እውነት ሁኖ ይህ ዝውውር ቢፈፀም የኪም ዝውውር ሚቀር ከሆነ ምቾት አይሰጠኝም ኪም ለዩናይትድ ፈርሞ ማየትን እመርጣለሁ ምናልባት ግን ኤሪክ ማጉዌርን ሊሸጠው ስለፈለገ ለመተካት ከሆነ ይስማማኛል ያማለት ሁለት CB ያስፈርማል ማለትነው

በነገራችን ላይ ይህ ተከላካይ በጣም ጠንካራ ተከላካይነው ከኳስ ጋርም ምቹነው የግራ እግር ተከላካይ ነው ነገርግን እኔ ባየሁት ከሆነ ፈጣን የሚባል አደለም

LCB Disas Martinez
RCB Varan Kim Linda ...


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
    
5.4K views03:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 18:25:35
ማንችስተር ዮናይትድ በፕሪ ሲዝን የሚያደርጋቸው ቀጣይ ስድስት ጨዋታዎች::

Man United ከ Leeds United - 12 July 2023
Man United ከ Lyon - 19 July 2023
Man United ከ Arsenal - 22 July 2023
Man United ከ Wrexham - 25 July 2023
Man United ከ Real Madrid - 26 July 2023
Man United ከ Borussia Dortmund - 30 July 2023



COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
    
5.4K views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 18:24:07
ምርመራው ተጠናቋል!!

ማንችስተር ዩናይትድ በሜሰን ግሪንውድ ጉዳይ ሲያደርግ የነበረው ምርመራ ተጠናቋል፣ በዚህም ክለቡ በቀጣዮቹ ጥቂት ግዜያት ውስጥ፣ ውሳኔ የሚያሳልፍ ሲሆን፣ ከሰሞኑ ደግሞ የክለቡ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሪቻርድ አርኖልድ፣ ከግሌዘሮች ጋር እንደሚወያይ ተነግሯል።


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
    
5.2K viewsedited  15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 16:12:32
ሞይሴስ ካይሴዶ በኢኳዶር በነበረበት ወቅት ይህንን ብሎ ነበር !

"የእኔ ህልም ሁሌም ቢሆን ለማንችስተር ዩናይትድ መጫወት ነው ምክንያቱም የእንግሊዝ ሊግን ወደዋለሁ ፍጥነቱ በጣም ከፍተኛ ነው እናም ማንችስተር ዩናይትድ የምወደው ክለብ ነው።

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
    
5.0K views13:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 09:35:20
ሰበር ዜና

ኳታራዊው ቢሊየነር ሼክ ጃሲም ለአራተኛ ዙር አዲስና የተሻሻለ ዋጋ ያለው ጥያቄ አቅርበዋል። ከዩናይትድ አመራሮች ዘንድ በቀጣዮቹ 11 ሰአታት ዋጋ አሸሽላቹህ ግዙት ወይ ተውት የሚል ጥያቄ የቀረበላቸው ሼክ ጃሲም የመጨረሻውን ጥያቄ ዋጋ አሻሽለው አቅርበዋል።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
3.7K viewsedited  06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 21:00:19
የ2022/23 የውድድር ከመገባደዱ በፊት ቀሪዎቹ የማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታዎች እነዚህ ናቸው::

ከ Bournemouth (ከሜዳ ውጪ) - Premier League - May 20


ከ Chelsea (በሜዳችን) - Premier League - May 25

ከ Fulham (በሜዳችን) - Premier League - May 28

ከ Manchester City (በዌምብለይ) - FA Cup የዋንጫ ጨዋታ - June 3

መልካሙን እድል ለገናናው ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
4.2K views18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 20:59:25
ይፋዊ

የማንችስተር ዩናይትድ የአመቱ ኮከብ ተጨዋች የሽልማት ስነስርዓት ሜይ 29 ሰኞ ምሽት ይደረጋል።

ድምጽ ለመስጠት https://t.co/AUexrBG8Ae

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
3.9K viewsedited  17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 20:57:30
ጋዜጠኛው አሮን በተለይ ከአለም ዋንጫው በኋላ በብዙ ተለውጠሃል ምክንያቱ ምን ይሆን ??

ቢሳካ እጫወታለሁ እላለሁ፣ በ ቴን ሃግ ስር እንድጫወት እድል ስለተሰጠኝ ደስተኛ ነኝ፣ ለዕድሉም አመስጋኝ ነኝ። ቴን ሃግ መሆንን ይፈልጋል። ሆኜ ለመገኘት እየሰራሁ ነው፣ የሚጠይቀውን አውቃለሁ፣ በሜዳው ላይ እንድሆን የሚፈልገውን አውቃለሁ፣ ከመላው ተጫዋቾች ምን እንደሚጠብቅም አውቃለሁ፣ ስለዚህ የሚጠበቅብኝን ለመስራት ዝግጁ ነኝ፣ ከአለም ዋንጫው በኋላ ጥሩ እንቅስቃሴ እንደ አደረኩ ይሰማኛል።

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
3.8K views17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ