Get Mystery Box with random crypto!

ጋዜጠኛው አሮን በተለይ ከአለም ዋንጫው በኋላ በብዙ ተለውጠሃል ምክንያቱ ምን ይሆን ?? ቢሳካ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

ጋዜጠኛው አሮን በተለይ ከአለም ዋንጫው በኋላ በብዙ ተለውጠሃል ምክንያቱ ምን ይሆን ??

ቢሳካ እጫወታለሁ እላለሁ፣ በ ቴን ሃግ ስር እንድጫወት እድል ስለተሰጠኝ ደስተኛ ነኝ፣ ለዕድሉም አመስጋኝ ነኝ። ቴን ሃግ መሆንን ይፈልጋል። ሆኜ ለመገኘት እየሰራሁ ነው፣ የሚጠይቀውን አውቃለሁ፣ በሜዳው ላይ እንድሆን የሚፈልገውን አውቃለሁ፣ ከመላው ተጫዋቾች ምን እንደሚጠብቅም አውቃለሁ፣ ስለዚህ የሚጠበቅብኝን ለመስራት ዝግጁ ነኝ፣ ከአለም ዋንጫው በኋላ ጥሩ እንቅስቃሴ እንደ አደረኩ ይሰማኛል።

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv